Posts filter


‼️ስልክ ስንገዛ መጀመሪያ ማየት ያለብን ምንድነው!?

―መልሱ Processor ሲሆን፦

የስልክ Processor  ልክ እንደ ሰዉ አእምሮ  አድርጋቹ ማሰብ ትችላላችሁ።ስልኩ ላይ የምታደርጉት ማንኛውም ነገር የሚከናወነው በዚህ Processor አማካኝነት ነዉ።

የተወሰኑትን እንመልከት :-
① Camera

አንድ ስልክ አሪፍ Camera እንዲኖረዉ ከሚጠቀመዉ የ Camera Sensor በተጨማሪ ጥሩ Processor ሊኖረዉ ይገባል ይሄም የምታነሱት Photo እና የምትቀርፁት Video የተሻለ ጥራት እንዲኖረው ያስችላል።

ለምሳሌም:-
-Low-light Performance
-Faster Autofocus and Shutter Speed
-Higher Resolution and Frame Rates
-Video Stabilization
-AI Features
እነዚህ እና መሰል ነገሮችን በብቃት እንዲያከናውን ያስችላል።

② Battery
አንድ ስልክ አሪፍ የሆነ የ Battery አጠቃቀም እንዲኖረው ጥሩ Processor ሊኖረዉ ይገባል ለምሳሌ ሁለት የተለያዩ ስልኮች ሁለቱም 5000mAh Battery Size ቢኖራቸውም Battery የሚጨርሱበት ፍጥነት ግን ሊለያይ ይችላል ይሄም የሚሆነው በ Processor የ Battery አጠቃቀም ነዉ።

ጥሩ Processor ካለዉ ስልኩ ላይ ትልቅ ስራዎችን በምትሰሩ ሰአት ለምሳሌ Gaming ,multitasking ,እና መሰል ነገሮች ስታከናዉኑ የስልኩን Performance እና Battery አጠቃቀም Balance በማድረግ ሀይል እንዲቆጥብ ያስችለዋል።

③ Performance
ሌላኛው Performance ሲሆን ይሄ በጣም ግልጽ የሆነ ነገር ነዉ ስልኩ ፈጣን እና የምታዙትን ነገሮችን በፍጥነት እንዲያከናውን ያለዉ Processor ቀልጣፋ መሆን ይኖሮበታል።

Note!
ስልክ ከመግዛታቹ በፊት መጀመሪያ እናንተ ምን አይነት የስልክ ተጠቃሚ እንደሆናቹ ማወቅ እና የምትገዙት ስልክ ከናንተ አጠቃቀም ጋር የሚሄድ መሆኑን ማረጋገጥ
አለባቹ።


አለማችን ላይ ያሉ ምርጥ 5 የAi መሳሪያዎች 🤯

ሊጠቅሟችሁ ስለሚችሉ save አድርጓቸው


1.Chat gpt
🔤በአሁን ሰዐት አለማችን ላይ ትልቅ ተፅዕኖ እየፈጠሩ ከሚገኙ የAi ቴክኖሎጂዎች ዋነኛው እና አንዱ ነው።ማንኛውንም ጥያቄ (ስለ ህክምና፣ጠቅላላ ዕውቀት፣ስለ ማህበራዊ ሚድያ፣ስለ አመራር፣ስለ ፓለቲካ፣ስለ ፍልስፍና..ወዘተ) ብቻ ምን አለፋችሁ ማወቅ ስለምትፈልጉት ነገር ከጠየቃችሁት የተሟላና ሙሉ ማብራሪያ ማግኘት ያስችላችኋል።

2.Midjourny
🔤ይህ Ai የተለያዮ ፅሁፎችን ወደ ፎቶ የሚቀይርልን ሲሆን ይህም ለአርቲስቶች፣ለContent creaters፣ለዲዛይነሮች ጥርት ያሉ Visual picture በመፍጠር ስራቸውን በብዙ መልኩ ማቅለል ይችላል።

3.RunwayML
🔤በስልካችሁ ያነሳችሁትን ወይም ከሌሎች ቦታዎች  ያገኛችሁትን የማንኛውንም Video እንቅስቃሴዎችን detect በማድረግ ወደ Animation ይለውጥልናል።ይህም ለcontent creation ለ tiktok እንዲሁም ለብዙ ነገሮች መጠቀም እንችላለን።

4.Elevenlabs
🔤የተለያዩ ፅሁፎችን ወደ ድምፅ ይቀይርልናል፤የተለያዩ የታሪክ መፅሃፍትን በትረካ መልኩ ማግኘት ከፈለጋችሁ በፈለጋችሁት የድምፅ አማራጭ መጠቀም ትችላላችሁ።እንዲሁም Faceless content መስራት ለምትፈልጉ ወሳኝ መሳሪያ ነው።

5.Notion ai
🔤ድርጀት ውስጥ ለምትሰሩ እና ፕሮጀክቶችን manage ለማድረግ የተቸገራችሁ ይህ መሳሪያ የተለያዮ ታስኮችን manage ለማድረግ እና የተለያዮ ጥያቄዎችን ይሰራል።


ይሔ ቻናል የተከፈተላችሁ  ከፍላችሁ መማር ለማትችሉ ልጆች ከዚህ በፊት በክፋያ የተሰጡ ኮርሶችን በነፃ እንድታገኙ እንዲረዳችሁ የተዘጋጀ ሲሆን ምንም አይነት ብር አትጠየቁመም ከተጠየቃችሁም እኛ አደለንም


መማር የምትፈልጉ ብቻቻቻቻቻ ግቡ


ሰላም Family ✌️

✅ ዛሬ በጣም አስደሳች መረጃ ይዤላችሁ መጥቻለሁ ፣ በአቅም ውስንነትና በተለያዩ የኢኮኖሚ ችግሮች ምክንያት ማሳካት ከምትፈልጉት አላማ ወደ ኋላ የቀራችሁ ብዙ እንዳላችሁ ይታወቃል ።

🔰እኛም እንደ ቻናል ራሳቸውን መለወጥ እየፈለጉ በአቅም ውስንነት ምክንያት የተቸገሩ ወንድም እና እህቶችን በቻልነው አቅም ለመርዳት ወስነናል።

🔰ወደ ጉዳዩ ገባን! በሺዎች የሚቆጠሩ ብሮችን የሚጠይቁ የሀገራችንን ታዋቂ ፎሬክስ ትሬደሮችን ኮርስ ፍላጎት ላላቸውና ህይወታቸውን በForex መለወጥ ለሚፈልጉ ሰዎች በነፃ ለማቅረብ ወስነናል።

🔰በዚህ ዙሪያ Interest ያላችሁ ሁላችሁም ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታና ክፍያ መቀላቀል ትችላላችሁ።ለ copy right ስጋት ስንል Private  ቻናል አዘጋጅተናል።እንደ ብዛታችሁ አይተን Limit ሊኖረው ስለሚችል በፍጥነት Request ለመላክ ሞክሩ✋ Don't miss this big opportunity

ቁም ነገር ፈላጊዎች ብቻ ተቀላቀሉ
👇👇
https://t.me/+VeIjNG6DtsEwYjk0
https://t.me/+VeIjNG6DtsEwYjk0
https://t.me/+VeIjNG6DtsEwYjk0




በዛሬው የ Ai ክፍላችን ከዚህ በፊት ባጭሩ ያየነውን perplexity እናያለን


Perplexity AI
በ Jeff Bezos, Nvidia, Databricks, Bessemer Venture Partners በመሳሰሉት የአለማችን ትልልቅ ባልሀብቶችና ድርጅቶች የሚደገፍ ከተመሰረተ በ2 አመታት ጊዜ ውስጥ 3 ቢሊዮን ዶላር ዋጋ ያለው ድርጅት ነው ።

Perplexity አሁን ስራ ላይ ካሉ የLarge Language Model (LLM) አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ አማራጮች መካከል አንዱ ነው።

ይህ Generative AI search engine የነጻና የክፍያ አማራጮች ያሉት ሲሆን የነጻ አማራጩ ከchatGPT፣ ከCopilotና ከGoogle Gemini ያልተናነሰ ብቃት አለው።

መጠቀም የምትፈልጉ
በድረ ገፅ፡
https://www.perplexity.ai/

በapp:
https://play.google.com/store/apps/details?id=ai.perplexity.app.android


ተጠቀሙበት ይጥቅማችኋል።

perplexity በተለይ research መስራት ለምትፈልጉ መንገድ ይሆናችኋል


ተጨማሪ ቆንጆ ቆንጆ aiዎችን እናጋራችኋለን እናንተም መጠቀም እንዳትረሱ


online ላይ ስራዎችን እየሰራችሁ ያላችሁና ለመስራት ያሰባችሁ በደጋሜ ለማሳወቅ
ስለ ai አጠቃቀም አሁን ካልተረዳችሁ ወደፊት ገንዘብ መስራት ሊከብዳችሁ ይችላል በተቻላችሁ አቅም በማንኛውም ስራዎቻችሁ ላይ aiን ለማካተት ሞክሩ በአሁኑ ሰዎች aiን በመጠቀም በአንዴ ብዙ ስራዎችን እየሰሩ ይገኛሉ እናንተም በእለተ ከእለት ተግባራችሁ aiዎችን መጠቀም አትዘንጉ

aiን ዛሬ መጠቀም ካልቻላችሁ ወደፊት aiን የሚጠቀሙ ልጆች ይጠቀሙባችኋል


ስለ ai ካላወቃችሁ እና ጠቃሚ የai ቶሎችን ከፈለጋችሁ እዚህ ቻናል ወደላይ ብትፈልጉ በጣም ጠቃሚ aiዎችን ማግኘት ትችላላችሁ


👑ጠቃሚ ዌብሳይቶች

1.
ifixit.com
➡️ማንኛውም የተሰበረ ወይም የተበላሸ እቃ ካላችሁ በራሳችሁ እንዴት መጠገን እንዳለባችሁ ያሳያችኋል። ለመኪና ፣ ለስልክ ፣ለካሜራ ፣ ለታብሌት እንዲሁም ለተለያዩ እቃዎች ይሆናል ።

2.
ninite.com
➡️እዚህ ዌብሳይት ላይ ገብታችሁ ኮምፒውተራችሁ ላይ መጫን የምትፈልጓቸውን ሶፍትዌሮች በመምረጥ በአንድ ጊዜ ማውረድ ትችላላችሁ ።

3.
tinywow.com
➡️ማንኛውንም ቪድዮ ኤዲት ለማድረግ ወሳኝ ዌብሳይት ነው፤በውስጡም የተለያዩ የPDF ፣ የቪዲዮ ፣እንዲሁም የAi መሳሪያዎችን ይዟል ተጠቀሙት

4.
filecr.com
➡️ሁሉንም ሶፍትዌሮች ማለትም በክፍያ የሚሰሩትንም ያለ ክፍያ የሚሰሩትን በነፃ ማግኘት እና መጠቀም ትችላላችሁ

🎉በማንኛውም ሰአት ሊጠቅሟችሁ ስለሚችሉ save አድርጓቸው


📱 Important Announcement

ሰላም guys እንዴት ናችሁ በእናንተ ምርጫ መሰረት የተለያዩ መረጃዎችን እንድንለቅላችሁ ምርጫዎችን አዘጋጅተን ነበር ያገኘነው መልስ የተለያየ በመሆኑ ሁላችሁም የፈለጋችሁትን የመረጣችሁትን እንድታገኙ አራቱን ቻናላችንን አራት የተለያየ content ለማድረግ ወስነናል

👽↘️በዚህም መሰረት

📱 ለምርጥ ምርጥ የai እና ቴክኖሎጂ መረጃዎች

https://t.me/Qmemtech ይቀላቀሉ

🔹🔹🔹🔹🔹🔹 🔺🔺🔺🔺🔺

📱 ለonline ስራዎች, cryptocurrency ,  forex,  airdrop መረጃዎች

https://t.me/maf_digital ን ይቀላቀሉ

🔹🔹🔹🔹🔹🔹 🔺🔺🔺🔺🔺

📱ለምርጥ ምርጥ እና ጠቃሚ አፖች/apps

https://t.me/maf_app_store ን ይቀላቀሉ

🔹🔹🔹🔹🔹🔹 🔺🔺🔺🔺🔺
📱ለairdrop daily ታስኮችና ፈጣን መረጃዎች

https://t.me/maf_procrypto ን ይቀላቀሉ

🎚 ቴሌግራም ላይ በጣም ጥሩ ጊዜ እናሳልፋለን በእርግጠኝነት

ሁሉንም ቻናሎቻችንን ከመቀላቀላችሁ በፊት ከዚህ በፊት የተለቀቁትን መረጃዎች ማየት ትችላላችሁ ሁሉም እጅግ በጣም ይጠቅሟችኋል ✅👍

🔴Maf Digital  ለonline ስራዎች
🔴Qmem Tech ለቴክ መረጃዎች
🔴Maf App  store ለአፕ
🔴Maf Crypto ለኤየርድሮፕ daily task


በእናንተው ምርጫ👀 ሰላም እንዴት ናችሁ የቻናላችን ቤተሰቦች እስከዛሬ የአፕ እና ቴክ መረጃዎችን ለእናንተ ስናደርስ ቆይተናል አሁን ደግሞ በእናንተው ምርጫ መረጃዎችን ለማድረስ አስበናል ስለምን መረጃዎችን እንድናደርስላችሁ ትፈልጋላችሁ ? እናንተ በመረጣችሁት መሰረት ይሔ ቻናል ቴሌግራም ላይ ከምታውቋቸው ቻናሎች አንደኛ ምርጥ መረጃ ሰጪ ቻናል ይሆናል አስታውሱ 👏
Poll
  •   የቴክ እና አፕ መረጃ ብቻ
  •   Forex, cryptocurrency, airdrop
  •   ስለ ai እና website
  •   ስለ online ስራዎች
447 votes


❤️ suno ai

ሰሞኑን የተለያዩ ከኤየርድሮፕ ጋር በተያያዘ የተሰሩ ሙዚቃዎችን ሰምታችኋል የሚሰሩት በsuno ai ነው

Suno ai
➡️ለሰጣችሁት ፁሁፍ በነፃ ሙዚቃ ይሰራላችኋል

➡️ በፈለጋችሁት የሙዚቃ styles (hiphop, pop, rap, rock ሌሎችም

➡️ለልደት ለሰርግ ለተለያዩ ነገሮች ለምትወዱትን ሰው በራሱ ስም ሙዚቃ መስራት ትችላላችሁ

➡️አማረኛ ኦሮምኛ ትግረኛ ሙዚቃዎችን ይሰራል

➡️በsuno ai ሙዚቃ ሰርታችሁ ዩቲዩብ ላይ መልቀቅ ከዛ ዘፋኝ😎

➡️ ሙዚቃ ለመስራት በemail sign up ካደረጋችሁ በኋላ create የሚለውን ተጭናችሁ የምትፈልጉትን ፅፋችሁ create

ሙዚቃ ለመስራት ➡️suno ai

ከወደዳችሁ share, reaction ማድረግ እንዳይረሳ fam


👀ሰላም ቤተሰብ ተጠፋፋን ከዛሬ በኋላ ጠቃሚ የቴክ እና የአፕ መረጃዎችን በፍጥነት እናደርሳችኋለን

👑ጠቃሚ ዌብሳይቶች ስለሚጠቅሟችሁ ማስቀመጥ እንዳትረሱ

1.
ifixit.com 🤖
➡️ማንኛውም የተሰበረ ወይም የተበላሸ እቃ ካላችሁ በራሳችሁ እንዴት መጠገን እንዳለባችሁ ያሳያችኋል። ለመኪና ፣ ለስልክ ፣ለካሜራ ፣ ለታብሌት እንዲሁም ለተለያዩ እቃዎች ይሆናል ።

2.
ninite.com 🤖
➡️እዚህ ዌብሳይት ላይ ገብታችሁ ኮምፒውተራችሁ ላይ መጫን የምትፈልጓቸውን ሶፍትዌሮች በመምረጥ በአንድ ጊዜ ማውረድ ትችላላችሁ ።

3.
tinywow.com 🤖
➡️ማንኛውንም ቪድዮ ኤዲት ለማድረግ ወሳኝ ዌብሳይት ነው፤በውስጡም የተለያዩ የPDF ፣ የቪዲዮ ፣እንዲሁም የAi መሳሪያዎችን ይዟል ተጠቀሙት

4.
filecr.com 🤖
➡️ሁሉንም ሶፍትዌሮች ማለትም በክፍያ የሚሰሩትንም ያለ ክፍያ የሚሰሩትን በነፃ ማግኘት እና መጠቀም ትችላላችሁ

🎉 ስለ ትክክለኛ ከፋይ website እና ቴሌግራም ኤየርድሮፖች መረጃዎችን የምትፈልጉ ተቀላቀሉ ➡️ Maf Crypto


Remote Desktop.apk
1.8Mb
🔰ኮምፒውተራችሁን ከስልካችሁ ጋር connect በማድረግ ሙሉ የኮምፒውተራችሁን በተኖች በስልክ መጠቀም ሚያስችላችሁ application ሞክሩት ትወዱታላችሁ ✅


Battery Sound Notification (@nesruET).apk
8.9Mb
🗂Battery Sound Notification

🖥ይህ app ስልካችሁን charge ስታረጉ ድምፁን በራሳችሁ ምርጫ ማረግ ትችላላችሁ

Join 👉 @Qmemtech
🔗Share link is here ለጓዋደኛችሁ ላኩለት


Parallax 3D Live Wallpapers (@Qmemtech) .apk
12.7Mb
ይሄንን app ተጠቅማችሁ ከስልካሁ ጋር የሚንቀሳቀስ wallpaper ማድረግ ትችላላችሁ

🔗Share link is here ለጓዋደኛችሁ ላኩለት




Earth & Moon (@Qmemtech).apk
17.6Mb
ይሄንን app የስልካችሁ wallpaper ላይ አርጋችሁ አለማችሁን በጃችሁ ታሽከረክራላችሁ

🔗Share link is here ለጓዋደኛችሁ ላኩለት


የ channelላችንን ስም ወደ qmem tech ልንቀይረው ተገደናል
አሪፍ አደለም 🙄
@qmemtech

18k 0 11 9 47

📣ለመላዉ የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች መልካም ውጤት እንዲሆንላችሁ እንመኛለን❤️



20 last posts shown.