👨🏫ሰላም ሰላም✌️ ውድ የRemedial program ተማሪዎች እንዴት ናችሁ 😊እስቲ ዛሬ ስለ ሬሜድያል ኮርስ አንድ አንድ ነገሮች ልበል ተከተሉኝ 🙂።
✅ይህ ሬሜድያል ሚባለው ኮርስ ለመጀመሪያ ጊዜ በ2014 የ12ኛ ክፍል entrance ፈተና ወስደው ከ30% በለይ ከ50% በታች ውጤት ያመጡ ተማሪዎችን ነጥባቸውን ከ50%በላይ አምጥተው በ2017 በተለያዩ በመንግስት ዩኒቨርሲቲ ና በግል ኮሌጅ የ1ኛ አመት ተማሪ እንድትሆኑ ከትምህርት ሚኒሰቴር የተሰጠ ሁለተኛ እድል 😳😳 ነው ብል ማጋነን አይሆንም 😊😊።
እናንተ ይህን እድል ያገኛቹሁት ተማሪዎች እድለኛ ናቹህ ከምር☺️።
እና ስንት ባመጣ ነው በ2018 የ1ኛ አመት ተመሪ ምሆነው???🤔🤔 ትሉኝ ይሆናል። well
ከዩኒቨርስቲ or ከኮሌጅ 30% ከትምህርት ሚንስቴር ሚመጣው 70%
አጠቃላይ ከ100% 50%መምጣት በቂ ነው (ዘንድሮ ካልተቀየረ)።
እና 50% ከየት ነው ማመጣው??🫣🫣 እንዴትስ ነው ማመጣው??😧😧 ካላችሁኝ ቀላል ነው።
✅መጀመርያ የዩኒቨርስቲ ውጤት or የኮሌጅ ውጤት (የ30%) በደንብ መስራት።
ሰርታቹሀል ብለን እናስብ🙌 ።
ሰርተቹሀል ስትል ስንት ባመጣ ነው የሰራሁት ❔
🟢ለምሳሌ፦ MATHS ከ30% ከ27% በላይ ከዛ ከ70% 23% የማምጣት በጣም ሰፊ እድል አለው። ስለዚህ በmaths አለፍክ ማለት ነው😍😍😍። ሌሎችንም ትምህርት እንዲው ማምጣት።
#️⃣ከ 30% ከ25% ከዛ ከ70% 25% የማምጣት ሰፊ እድል አለው ስለዚህ በmaths አለፍክ ማለት ነው😍😍😍። ሌሎችንም ትምህርት እንዲው ማምጣት።
#️⃣ከ30% ከ20% በላይ ከዛ ከ70% 30% የማምጣቱ እድል አለው ስለዚህ በmaths አለፍክ ማለት ነው። ሌሎችንም ትምህርት እንዲው ማምጣት።
#️⃣ከ30% ከ15% በላይ ከዛ ከ70% 35% ማምጣት አለብህ እሄም እድል አለው ስለዚህ በmaths አለፍክ ማለት ነው። ሌሎችን ትምህርት ከmaths በላይ መስራት ይጠብቅበሃል ።
🟡ከ15% በታች ከ10% ብዙ ይቀራል😳😳ከዛ ከ70% 34%--40%% የማምጣት እድል አለው። ግን ሌሎችን ትምህርት በደንብ በደንብ መስራት አለብህ።
ከ10% በታች warning🫣🫣🫣🫣 በጣም አደጋ ነው የግድ ከዛ ከ70% ከ40%በላይ የማምጣት እድል ብዙም አይደለም በቂ። ስለዚህ ሌሎችን ትምህርት በደንብ በደንብ በደንብ መስራት አለበት።
💻ለዚህም ነዉ በቲቶርያላችን ተማሪዎችን ትኩረት ሰተን ምናግዛቹ🤗 ባለፉት 2 ዓመታት ከኛ ጋር ያሳለፉ ተማሪዎች አብዛኛው አሪፍ ዉጤት በማምጣት ዘንድሮ ፍሬሽማንን ተቀላቅለዋል::አሁንም ምናሳስባችሁ ነገር ግዜ የላችሁም ግቢ ገባችሁ ማለት ጥድፍያ ዉስጥ ነዉ ምትገቡት:: Remedial Special Class ምዝገባ ለትንሽ ግዜ ብቻ ስለሚቆይ ያልተመዘገባችሁ ተማሪዎች ቶሎ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን✅
📥 ለመመዝገብ👇
@Remedialtutor_bot☑️
━━━━━━━━━━━━━━━
Share with your friends
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@Remedial2017batch✅