✅ስለ ሪሚዲያል ትምህርት የሚነሱ ጥያቄዎች?
1️⃣.ጥሪ ያላረጉ ዮኒቨርሲቲዎች መቼ ጥሪ ያደርጋሉ❓
ሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች እራሳቸው ባወጡት ቀን ነው ጥሪ የሚያደርጉት አንዳንድ የፀጥታ ችግር ያለባቸው ዩኒቨርሲቲዎች ጥቂት ሊዘገዮ ይችላሉ ልክ አምና ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ እንዳደረገው ከዛ ዉጪ ሁሉም የሪሚዲያል ተማሪ ጥር ላይ ተጠቃሎ ይገባል ተብሎ ይጠበቃል።
2️⃣.ሞጁል ይቀየራል ወይ❓
እስካሁን ትምህርት የጀመሩ የግል ኮሌጆች ላይ ማጣራት እንዳደረግነው ያለፉት ሁለት ዓመታት ሲጠቀሙበት የነበረውን ያለፈዉን ሞጁል ነው እየተጠቀሙ ያሉት ስለዚህ የመቀየር እድሉ በጣም ዝቅተኛ ነው ባይሆን ያልተማራቹትን ክፍል ነጥለው ሊያወጡት ይችላሉ።
3️⃣.የሪሚዲያል ትምህርት የጊዜ ቆይታ ምን ያክል ነው❓
ይህም ከዩኒቨርሲቲ ዩኒቨርሲቲ የተለየ ቢሆንም የፈተናን ጊዜ አጠቃሎ 4-5 ወራት የጊዜ ቆይታ ይኖረዋል
4️⃣.ለሪሚዲያል ፈተና የቱን ማቴሪያል ልጠቀም❓
ያው ለሪሚዲያል ተብሎ የተዘጋጀው ሞጁል ላይ ብዙ ትኩረት ብታደርጉ የተሻለ ነው ምክንያቱም ፈተናው ሚወጣው ትምህርት ሚኒስቴር ካዘጋጀው ሞጁል ብቻ ነው ነገር ግን ልክ እንደ አጋዥ መፅሐፍ 9-12 text book እና Extreme ብትጠቀሙ የተሻለ ነው።
5️⃣.የሪሚዲያል ፈተና መቼ ይሰጣል❓
ያለፈው ዓመት የሪሚዲያል ተማሪዎች ከሰኔ 1-3 ባለው ጊዜ ነው ፈተና የወሰዱት አሁን ባይረጋገጥም ፈተናው ከግንቦት እስከ ሰኔ መሀከል ባለው ጊዜ ይሰጣል።
✅ ኑ...ተቀላቀሉን ❗️
☎️ለRemedial ምዝገባ 👇
©️@Remedialtutor_bot
👤ስለቱቶሪያል ለመጠየቅ👇
©️@Remedial_supportbot
✅ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇
https://t.me/+gf-YQgzcydwxNWJk