ላለፉት ወራት #1Wedefit በሚል ስያሜ በሳፋሪኮም ኢትዮጵያ አዘጋጅነት ሲደረግ የቆየው የዲጂታል ሙዚቃ ውድድር የመጀመሪያው ዙር ሽልማት ዛሬ በሳፋሪኮም ጋራድ ሞል ሱቅ ተደርጓል። በዛሬው ዕለት ከምርጥ 10 ተሸላሚዎቻችን ጋር ደማቅ ስነስርአት ሲሆን በውድድሩ ላይ ለተሳተፋችሁ ተወዳዳሪዎች በሙሉ ምስጋናችን ከልብ ነው። በቀጣዩ ሳምንት ደግሞ ከአሸናፊዎች አሸናፊ ጋር የሚኖረንን የሙዚቃ ስልጠና ቆይታ እንድትከታተሉ እየጋበዝን ለዛሬ የገንዘብ ተሸላሚዎቻችን በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ ስንል በታላቅ ደስታ ነው! አሁንም ከሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ጋር በአብሮነት ወደፊት!
#SafaricomEthiopia
#1Wedefit
#FurtherAheadTogether #DigitalMusicChallenge
#SafaricomEthiopia
#1Wedefit
#FurtherAheadTogether #DigitalMusicChallenge