ካነበብኩት ላጋራችሁ
🧠 አእምሮህ አንዳንድ ነገሮችን ሳትፈልግ እንኳ ያደርጋል! አንድ ትንሽ ሙከራ እናድርግ እስኪ።
ከታች የምታዩትን: ቃሉን ሳታነቡ ቀለሙን ብቻ ለመናገር ሞክሩ፦
🔵 ቀይ
🔴 ሰማያዊ
🟢 ቢጫ
እዚህ ላይ ትንሽ እንደመደናገር ካላችሁ… ብቻችሁን አይደላችሁም !
ይሄ Stroop Effect ነው።
በ1935 ሳይኮሎጂስቱ John Ridley Stroop ያደረገው ጥናት የሚያሳየው፣ አእምሮአችን የለመደውን ነገር በፍጥነት ለማድረግ እንደሚሞክር ነው።
ለምሳሌ፣ ቃላትን ማንበብ በጣም የለመድነው ነገር ነው። ስለዚህ “ቃሉን አትንበብ፣ ቀለሙን ብቻ ተናገር” ስንባል፣ አእምሮአችን ትንሽ ይቸገራል።
ይህ ትንሽ ሙከራ አንድ ግሩም ነገር ያስተምረናል፦
ሁልጊዜ እኛ አእምሮአችንን አንመራውም፤ አንዳንድ ጊዜ የለመደው ነገር ራሱ ይቀድማል። 🧠
ምናልባት ስለዚህ ነው አንዳንድ ልማዶችን “እንደገና አልደግመውም” ብለን እያሰብን እንኳ እንደገና የምንደግመው።
📚 John R. Stroop : Studies of Interference in Serial Verbal Reactions (1935)
ጥናቱን ለማንበብ : click