Sam Aspire


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Psychology


Hi, I'm Sam. I share my thoughts ,book recommendations and everything I find interesting.
Buy ads: https://telega.io/c/sam_aspire

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Psychology
Statistics
Posts filter


መፅሀፍ ብፅፍ የመፅሀፌ ርዕስ የሚሆነው

የራስ ጠላት የሚለውን ሳይኮሎጂ ሳደርገው

ሄዋንኮድ የሚለውን fiction / ልቦለድ ደግሞ እንደ All Of Us Are Dead Korean Series ትርምስ የበዛበት አደርገው ነበር።

በተላይ ይሄኛው በተደጋጋሚ አዕምሮዬ ውስጥ ይብሰበሰላል።

ህይወት በመንገዷ የደራሲነትን ካባ ካጐናፀፈችኝ የምፅፈው ይሆናል😁


Guys I Love Phonk እና ለምን በSuno አልሰራም አልኩና ሰራሁት

ውጤቱ ይህን ይመስላል። ትንሽ Poemu Over ቢመስልም ተመችቶኛል

Poem በ ChatGpt😂


ትኩረት ሙሉ በሙሉ የተለያ ሀይል ወይም መሳሪያ ነው ። በትክክል ልንጠቀምበት ካቻልን እሰከ መጨረሻው ድረስ ልንለውጥ እንችላለን። ይሁንና ግን አሁን ላይ አንድ ነገር ላይ ለደቂቃዎችም እንኳ ትኩረት አድርገን መስራት እየከበደን ነው፡፡

ለምን? ለሚለው ጥያቄ መልሱ ቀላል ነው ።

ሶሻል ሚዲያ ትኩረታችንን ከሚሰርቁን ነገሮች ዋነኛው ነው ። ስልካችን ላይ የተለየዩ ከ 5 እና 6 በላይ ሶሻል ሚዲያዎች አሉ። ቀኑን ሙሉ  ከአንዱ ወደ ሌላው ፕላትፎርም እንዳ ጦጣ ከዚ ወደዛ ስንኳትን እንውላለን። ታድያ በዚህ አይነት ሁኔታ እንዴት ትኩረት ማድረግ እንችላለን።በፍፁም!

@Sam_Aspire


𝙶𝚞𝚢𝚜, 𝚒𝚜 𝚝𝚑𝚎𝚛𝚎 𝚊𝚗𝚢 𝚊𝚙𝚙 𝚊𝚜 𝚐𝚘𝚘𝚍 𝚊𝚜 𝚗𝚘𝚝𝚒𝚘𝚗? በጣም ፅድት ያለ አፕ ነው። 𝙴𝚟𝚎𝚛𝚢𝚝𝚑𝚒𝚗𝚐 እዚ ላይ plan አድርገን 𝚂𝚝𝚎𝚙-𝚋𝚢-𝚜𝚝𝚎𝚙 እቅዳችንን follow up ማድረግ እንችላለን።

@𝚂𝚊𝚖_𝚊𝚜𝚙𝚒𝚛𝚎


oooh I don't konw how i could forget የፍርድ ቀን ዘመቻ የሚለውን የስለላ መፅሐፍ this one is also my favorite book


አንባቢ📖 ከሆናችሁ እና ልቦለድ መፅሀፍ የሚመቻችሁ ከሆነ አንብቤያቸው ከወደድኳቸው ውስጥ ጥቂቱን ላጋራችሁ እወዳለሁ። ደግሞ እናንተም እንደምትወዱት አልጠራጠርም።

✅ ብርቅርቅታ
✅ አልኬሚስቱ
✅ አለመኖር
✅ የራስ ምታት
✅ ድብቅ ሴራ
✅ ጠላፊዎቹ
✅ ያልወጣለት ፍቅር
✅ የፍቅር መልዐክ

እስኪ እናንተም ብታነበው በጣም ትወደዋለህ ብላችሁ የምታስቡት መሳጭ የልቦለድ መፅሐፍ 📓 ካለ Comment ላይ የመፅሐፉን ርዕስ ፃፉልኝ። ከየትም አፈላልጌ አነበዋለሁ።

@Sam_aspire


🗣የሆነ ሰው የሁሉንም ትልቅ ሰው ምክር ዝምብለህ አትቀበል ....ወዳጄ ሞኝም እኮ ያረጃል ብሎ ጓደኛውን ሲመክረው ሰማሁት 😂

የአንዳንድ ሰው ምክር ግን ጠጠር ያለ ነው። ሁሉም በእድሜ የገፉ ሰዎች በሳልና ጥሩ ምክር ሰጪዎች ናቸው ማለት አይደሉም ስለዚህ የማይስማሙህን ምክሮች ሰምተህ እንዳልሰማ በብልሀት እለፋቸው መሆኑ ነው።

Great advice 👏

✅@Sam_aspire


አይንህን ጨፍንና ከ 10 አመት በኋላ ራስህን Imagine አድርገው

ሁሉም ነገር አንተ እንዲሆን ትፈልገው ከነበረ በተቃራኒው ነው።

የማትወደውን ስራ ነው የምትሰራው ፣

የማትወዳቸው ሰዎች በዙሪያ አሉ፣

የተስተካከለ የሰውነት ቅርፅ የለህም

አግብተህ ቤተሰብ መስርተሀል፤ ቆንጆ  ድንቡሽቡሽ ልጆች አሉህ፣ ግን አሁንም ቢሆን  ኑሮህ ከእጅ ወደ አፍ ነው።

ቤተሰብህን ለማስተዳደር  ትቸገራለህ ፣ ልጆችህም በጥሩ ሁኔታ ላይ አይደሉም።

በህይወትህ ምንም ደስተኛ አይደለህም
እና በዚህም ምክንያት የምትኖረውን ኑሮ ትጠልዋለህ።

እናም አንድ ቀን ምሽት ሰልክህ ላይ ከ 10 አመት በፊት የተነሳሀውን ፎቶ  ትመለከትና

10 አመት ወደኃላ መመለስ ብችል ኖሮ ህይወቴን ሙሉ በሙሉ መቀየር እችል ነበር ።

ይሄ እድል ቢሰጠኝ ኖሮ እና ወደኃላ  10 አመት መመለስ ብችል  ሁሉም ነገር የተለየ ይሆን ነበር  ትላለህ።

እናም ፈጣሪ ይሄን እድል እንዲሰጥህም አጥብቀህ ትለምነዋለህ።

አሁን አይንህን ክፈትና ወደለህበት ተመለስ

ፈጣሪ ይሄን Opportunity ከነዛ ሰዎች መሀል ለአንተ ሰቶሃል እና  አንተ ምን ታደርግበታለህ ?

Don't Focus on translation ትንሽ ቅመማ ቅመም ጨምሬበታለው።😁


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
This 45-second experiment will change your life.


ዛሬ በጠዋቱ አንድ የሚያስገርም ታሪክ አነበብኩ። ሰው በተፈጠረበት አደጋ ሊቅ ሊሆን ይችላል? ውስጥህ የተደበቀው እምቅ ችሎታ በተፈጠረብህ አደጋ ልክ እንደ Volcano 🌋 ፈንድቶ መታየት ሊጀምር ይችላል ? Nonsense የሆነ ነገር ይመስላል ነገር ግን Someone ላይ ተከስቷል Guys

Jason Padgett ይባላል ፣ መጠጣት እና ከሴቶች ጋር መጨፈር ይወዳል። በተለይ ትምህርት የሚባል ነገር ያቅለሸልሸዋል ። ታዲያ አንድ ቀን እንደዚሁ ለመጠጣት አንድ ባር ውስጥ ከገባ በኋላ ከሰዎች ጋር ይጣላል። ታዲያ በዚያ መሃል ነበር የተበሳጩት ሰዎች ከባሩ አውጥተው ክፉኛ የደበደቡት ፣ በተለይ ጭንቅላቱን በጣም መተውት ነበር።

በነጋታው ሲነሳ የሚያውቀው ዓለም ተቀይሮ አገኘው። ማንኛውንም ተንቀሳቃሽ ነገር ሲመለከት በጂኦሜትሪ ቅርጾች (Fractals) እና በሂሳብ ቀመሮች የተሰሩ ይመስሉታል ፣ የውሃ ጠብታ ሲፈስ፣ የብርሃን ነጸብራቅ ሲያርፍ... ሁሉም ለአይኑ Calculus ስሌት ሆነው መታየት ጀመሩ።

ጀለስ ተደብድቦ ሲነሳ የMaths ሊቅ ሆኖ ራሱን አገኘው። ታዲያ ሳይንቲስቶች Jason ላይ "Acquired Savant Syndrome" የተባለ በጣም ብርቅዬ የአንጎል ሁኔታ እንዳጋጠመው ተናግረዋል። ይህ ሁኔታ በአንጎል ላይ በሚደርስ ጉዳት ሳቢያ ቀደም ሲል ተደብቀው የነበሩ የሂሳብ ወይም የኪነጥበብ ክህሎቶች በድንገት ሲቀሰቀሱ የሚከሰት ህመም ነው። ሊቅ የመሆን ህመም ብንለው ሳይሻል አይቀርም 🙌

ይሄን ታሪክ ካነበብኩኝ በኋላ እኔም የዚ ህመም ሰለባ መሆን ተመኘሁ 😁 ክህሎቴ ልክ እንደሱ ተኝቶ የነበረና ለመቀስቀስ የሆነ የሀይል ወይም Something Accident የሚፈልግ ይመስለኛል።😂

@Sam_Aspire


He who fears he shall suffer,
already suffers from what he fears


መከራ ይደርስብኛል ብሎ የሚፈራ ሰው፣
በፍርሃቱ ቀድሞውኑ መከራ ደርሶበታል


- Michel de Montaigne


በራሳችን ላይ የምንፈጥረቸውን የአስተሳሰብ ወጥመዶችን በሳይኮሎጂ ጥናት አስደግፈን በጥቂቱ እንመልከታቸው

1 Analysis Paralysis : አንድን ውሳኔ ለመወሰን ትፈልግና በጣም ብዙ መረጃዎችን ትሰበስባለህ እና ለመተንተን ትሞክራለህ ግን እግረ መንገድህን ግራ ትጋባና Action መውሰድ ተራራ እንደመውጣት ይሆንብሃል።በቀላል አገላለጽ This is my biggest problem

2 spotlight effect : ይሄ ደግሞ ልብስህ ላይ ትንሽዬ ቆሻሻ ነገር ነክቶህ ወይም ከቤት አዲስ ልብስ ለብሰህ ስትወጣ ሁሉም ሰው እያየኝ ነው ብለህ ራስህን በ Spotlight ውስጥ የምታስገባበት ወይም ራስህን እንደ ቴሌቪዥን የምትመለከትበት በራስህ የፈጠርከው ድራማ ነው😁

3 Sunk cost fallacy : እዚጋ ደግሞ ትመጣና አንድ በጣም የምትወዳት ልጅ አለች ለሷ ስትል ያልሆከውን ሆነህላታል ፣ አሪፍ ጊዜ አብራችሁ አሳልፋችኋል ግን እሷ ያአንተን ያህል አትወድህም ችላ ትለሃለች ፣ ለጥቅም ሲሆን ብቻ ነው የምትፈልግህ ቢሆንም አንተ የመጠህበትን ርቀት የከፈልከውን ዋጋ በማሰብ  ለበለጠ ስቃይ ና ኪሳራ ራስህን ትዳርጋለህ።

@Sam_aspire


I don't know if you know this guy on tiktok ግን ከስንት አንዴ ስገባ ቪዲዎቹን የምመለከትለት ልጅ ነው I love his Content

His name is Mark የሚናገራቸው ንግግሮች በሙሉ Positive ናቸው በቃ አለ አይደል የሆነ good vibe ውስጥ እንድትገባ ስለራስህ ጥሩ እንዲሰማህ ነው የሚያደርግህ

I naturally gravitate toward people with positive energy

Btz if you want to watch the video here is the account link : https://www.tiktok.com/@markdoeslife?_r=1&_t=ZN-99kRmHVopEc

Do awesome stuff friend! Today is a good day !

Love✌️😁

@Sam_aspire


The Pursuit of happyness በእውነተኛ የህይወት ታሪክ ላይ ተመስርቶ  በ2006 ለእይታ የበቃ ፊልም ነው።

የታሪኩ ባለቤት Chris gardner ይባላል። ክሪስ ከባለቤቱ ሊንዳ ክሪስቶፈር የሚባል ትንሽ ልጅ አለው።

ክሪስ የቤተሰቦቹን አንዳንድ ወጪዎች የሚሸፍነው የ bone density scanner ማሺኖችን ለሀኪሞች በመሸጥ ነው። ይሁን እንጂ ከትንሽ ጊዜያት በኋላ የማሽኖቹ ተፈላጊነት እየቀነሰ ይመጣል።

በዚህም የገንዘብ ችግሩ እየተባባሰ ሲሄድ የቤት ክራይ መክፈል ይከብደዋል። የመንግስት ግብር መክፈል ባለመቻሉም የባንክ አካውንቱ ይታገዳል።

በዚ ብቻ አያበቃም ባለቤቱ ሊንዳ በተፈጠረባቸው ጫና ምክንያት ክሪስን እና ልጇን ክርስቶፈርን ጥላ ትሄዳለች።

ፊልሙ ክሪስ ከትንሽ ልጁ ጋር ተከራይቶ ከነበሩበት መኖሪያ ቤት በመባረራቸው ፓርክ ውስጥ ፣ በባቡር ጣቢያ መፀዳጃ ቤት ውስጥ ሲያድሩ እና በድሆች መጠለያ ቦታዎች   አስከፊ ጊዜያቶችን ሲያሳልፉ ያስመለክተናል።

ብቻ በጣም ብዙ የህይወት ውጣውረዶችን Give up  ሳያደረግ Overcome እያደረገ  Finally ከጊዜያት በኋላ ህይወቱ ሲቀየረ እናያለን።


Basketball መጫወቻ ቦታ ላይ ሆኖ ይመስለኛል ክሪስ Emotional ሆኖ ለልጁ ክርስቶፈር እንዲህ ይለዋል።

Don't ever let somebody tell you
You can't do something
You got a dream
You gotta protect it
People can't do something themselves, they wanna tell you ,You can't do it
If you wanna something, go get it


Movie Recommendation :The pursuit of happyness

በጣም አስተማሪ ፣አነቃቂ እና አሳዛኝ ፊልም ነው ካላያችሁት እዩት

@Sam_aspire


Forward from: Tech Insight
Google የGemini Desktop version ይፋ አድርጓል።

ከዚህ link download አድርጋችሁ መጠቀም ትችላላችሁ።
https://gemini.google/desktop/

Install ካደረጋችሁ በኋላ (Alt + Space) በመጫን መክፈት ትችላላችሁ።

@Saminteck


This guy makes me laugh 😂

Btw I always imagine this kind of woman

Just imagine !


2018 አለቀ

2019 አዲስ ተስፋ ፣ አዲስ ጅማሮ


በእያንዳንዱ አመት ራሳችንን የሆነ ቦታ ላይ ለማስቀመጥ እናስባለን ፣ እናቅዳለን ፣ promise እንገባለን ግን የ አመቱ መጨረሻ ላይ እንተክዛለን ምክንያቱም ምንም የተቀየረ ነገር አልነበረም። ልማዳችን አልተቀየረ ፣ ፕላናችን ተግባር ላይ አልዋለ ፣ ጥረታችን በመነሻው ይጀምርና ትንሽ ፈቀቅ እንዳለ ያቆማል። Destination ላይ መድረስ የማይታሰብ ይሆንብናል cuz We lack consistency and fail to stay true to the promises we made ourselves

So More than anything ለራሳችን ታማኝ እና የገባነውን ቃል የምንወጣበት additionally ህይወታችንን change ለማድረግ በምናደርገው ተግባራችን ቀጣይነትን ያግራልን።

ይህ አመት የህይወታችን Turning point እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ።

@Sam_aspire


ካነበብኩት ላጋራችሁ

‎🧠 አእምሮህ አንዳንድ ነገሮችን ሳትፈልግ እንኳ ያደርጋል! ‎አንድ ትንሽ ሙከራ እናድርግ እስኪ።

‎ከታች የምታዩትን: ቃሉን ሳታነቡ ቀለሙን ብቻ ለመናገር ሞክሩ፦
‎
‎🔵 ቀይ
‎🔴 ሰማያዊ
‎🟢 ቢጫ
‎
‎እዚህ ላይ ትንሽ እንደመደናገር ካላችሁ… ብቻችሁን አይደላችሁም !
‎
‎ይሄ Stroop Effect ነው።
‎
‎በ1935 ሳይኮሎጂስቱ John Ridley Stroop ያደረገው ጥናት የሚያሳየው፣ አእምሮአችን የለመደውን ነገር በፍጥነት ለማድረግ እንደሚሞክር ነው።
‎
‎ለምሳሌ፣ ቃላትን ማንበብ በጣም የለመድነው ነገር ነው። ስለዚህ “ቃሉን አትንበብ፣ ቀለሙን ብቻ ተናገር” ስንባል፣ አእምሮአችን ትንሽ ይቸገራል።
‎
‎ይህ ትንሽ ሙከራ አንድ ግሩም ነገር ያስተምረናል፦
‎
‎ሁልጊዜ እኛ አእምሮአችንን አንመራውም፤ አንዳንድ ጊዜ የለመደው ነገር ራሱ ይቀድማል። 🧠
‎
‎ምናልባት ስለዚህ ነው አንዳንድ ልማዶችን “እንደገና አልደግመውም” ብለን እያሰብን እንኳ እንደገና የምንደግመው።
‎
‎📚 John R. Stroop : Studies of Interference in Serial Verbal Reactions (1935)
‎
‎ጥናቱን ለማንበብ : click


የምንወዳቸውን ሰዎች የምንመለከታቸው ሆኖ በተገኙበት መንገድ ሳይሆን እኛ እንዲሆኑ በምንፈልግበት መንገድ ነው።

That's why most of the time እነሱ ላይ ልናያቸው የማንፈልጋቸውን behavior ለነሱ ካለን ወዴታ በመነጨ ወይም በፊት አዕምሯችን ውስጥ የቀረፅነውን ፍፁም ምስል ላለማደብዘዝ ከመፈለግ Ignore ለማድረግ የምንሞክረው ።

Then, after some time እንትና እንደዚህ አይነት ሰው አይመስለኝም ነበር እንላለን።

እውነታው ግን ሰውየው ተቀይሮ አይደለም፣ መጀመሪያውኑም እኛ ባለበት ሳይሆን ማየት በምንፈልግበት መንገድ ብቻ እንመለከተው ስለነበር እንጂ።

@Sam_aspire

20 last posts shown.