TGStat
TGStat
Type to search
Advanced channel search
  • flag English
    Site language
    flag Russian flag English flag Uzbek
  • Sign In
  • Catalog
    Channels and groups catalog Search for channels
    Add a channel/group
  • Ratings
    Rating of channels Rating of groups Posts rating
    Ratings of brands and people
  • Analytics
  • Search by posts
  • Telegram monitoring
Sam Aspire

14 Sep, 14:19

Open in Telegram Share Report

The Pursuit of happyness በእውነተኛ የህይወት ታሪክ ላይ ተመስርቶ  በ2006 ለእይታ የበቃ ፊልም ነው።

የታሪኩ ባለቤት Chris gardner ይባላል። ክሪስ ከባለቤቱ ሊንዳ ክሪስቶፈር የሚባል ትንሽ ልጅ አለው።

ክሪስ የቤተሰቦቹን አንዳንድ ወጪዎች የሚሸፍነው የ bone density scanner ማሺኖችን ለሀኪሞች በመሸጥ ነው። ይሁን እንጂ ከትንሽ ጊዜያት በኋላ የማሽኖቹ ተፈላጊነት እየቀነሰ ይመጣል።

በዚህም የገንዘብ ችግሩ እየተባባሰ ሲሄድ የቤት ክራይ መክፈል ይከብደዋል። የመንግስት ግብር መክፈል ባለመቻሉም የባንክ አካውንቱ ይታገዳል።

በዚ ብቻ አያበቃም ባለቤቱ ሊንዳ በተፈጠረባቸው ጫና ምክንያት ክሪስን እና ልጇን ክርስቶፈርን ጥላ ትሄዳለች።

ፊልሙ ክሪስ ከትንሽ ልጁ ጋር ተከራይቶ ከነበሩበት መኖሪያ ቤት በመባረራቸው ፓርክ ውስጥ ፣ በባቡር ጣቢያ መፀዳጃ ቤት ውስጥ ሲያድሩ እና በድሆች መጠለያ ቦታዎች   አስከፊ ጊዜያቶችን ሲያሳልፉ ያስመለክተናል።

ብቻ በጣም ብዙ የህይወት ውጣውረዶችን Give up  ሳያደረግ Overcome እያደረገ  Finally ከጊዜያት በኋላ ህይወቱ ሲቀየረ እናያለን።

368 0 0 5
Catalog
Channels and groups catalog Channels compilations Search for channels Add a channel/group
Ratings
Rating of Telegram channels Rating of Telegram groups Posts rating Ratings of brands and people
API
API statistics Search API of posts API Callback
Our channels
@TGStat @TGStat_Chat @telepulse @TGStatAPI
Read
Академия TGStat Telegram Research 2019 Telegram Research 2021 Telegram Research 2023
Contacts
Справочный центр Support Email Jobs
Miscellaneous
Terms and conditions Privacy policy Public offer
Our bots
@TGStat_Bot @SearcheeBot @TGAlertsBot @tg_analytics_bot @TGStatChatBot