በራሳችን ላይ የምንፈጥረቸውን የአስተሳሰብ ወጥመዶችን በሳይኮሎጂ ጥናት አስደግፈን በጥቂቱ እንመልከታቸው
1 Analysis Paralysis : አንድን ውሳኔ ለመወሰን ትፈልግና በጣም ብዙ መረጃዎችን ትሰበስባለህ እና ለመተንተን ትሞክራለህ ግን እግረ መንገድህን ግራ ትጋባና Action መውሰድ ተራራ እንደመውጣት ይሆንብሃል።በቀላል አገላለጽ This is my biggest problem
2 spotlight effect : ይሄ ደግሞ ልብስህ ላይ ትንሽዬ ቆሻሻ ነገር ነክቶህ ወይም ከቤት አዲስ ልብስ ለብሰህ ስትወጣ ሁሉም ሰው እያየኝ ነው ብለህ ራስህን በ Spotlight ውስጥ የምታስገባበት ወይም ራስህን እንደ ቴሌቪዥን የምትመለከትበት በራስህ የፈጠርከው ድራማ ነው😁
3 Sunk cost fallacy : እዚጋ ደግሞ ትመጣና አንድ በጣም የምትወዳት ልጅ አለች ለሷ ስትል ያልሆከውን ሆነህላታል ፣ አሪፍ ጊዜ አብራችሁ አሳልፋችኋል ግን እሷ ያአንተን ያህል አትወድህም ችላ ትለሃለች ፣ ለጥቅም ሲሆን ብቻ ነው የምትፈልግህ ቢሆንም አንተ የመጠህበትን ርቀት የከፈልከውን ዋጋ በማሰብ ለበለጠ ስቃይ ና ኪሳራ ራስህን ትዳርጋለህ።
@Sam_aspire