🗣ኔይማር
"ሪያል ማድሪድ እኔ የፈለኩትን ማግኘት እንደምችል ነግረውኝ ነበር ... ቢሆንም ግን ባርሳን ከልቤ እፈልግ ነበር"
"ለሪያል ማድሪድ ብፈርም ኖሮ ያኔ በባርሳ ቤት አገኝ ከነበረው 3እጥፍ የሚሆን ተጨማሪ ገንዘብ አገኝ ነበር ፤ ፕሬዝዳንቱ ፍሎሬንቲኖ ሁል ጊዜ ይወደኝ ነበር። ግን ሮናልዲኒሆ ለተጫወተበት ቡድን መጫወት እፈልግ ስለነበር ሌላኛው ኮከብ ሜሲ ያለበትን ባርሴሎና ምርጫዬ አደረኩኝ።
@SkySport_Ethiopia