Video is unavailable for watching
Show in Telegram
በሰሜን ሸዋ በጠላት ፕሮፖጋንዳ ተደናግረው ወደ በረሃ ወጥተው የነበሩ ታጣቂዎች መንግሥት ያቀረበላቸውን የሰላም ጥሪን በመቀበል ወደወጡበት ማህበረሰብ በሰላም ከመመለስ ባሻገር የጃውሳውን አላማ እውነቱን ለሕዝቡ እያስተማሩ ነው። ከእነዚህ መካከል በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አጊራጥ ቀበሌ ሕዝባዊ መድረክ ላይ የተገኙት ታጣቂዎች ስለ ጃውሳ የሚሉትን ስሙ!