ኢትዮጵያና ኡጋንዳ ከስደተኞች ጋር በመመሸግ ወንጀል የሚፈጽሙትን በጋራ ለመከላከል መግባባት ላይ መድረሳቸውን በዚህም ሁለቱ ሀገራት የፀጥታ መረጃ መቀያየር፣ ሁሉን አቀፍ ስልጠና እንዲሁም ለቀጣናው ሰላም በጋራ ለመስራት የሚያስችል ውይይትም ማድረጋቸውን ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገልጸዋል። እዝጎ😂
እና የሻዕቢያ እና የወያኔ አጀንዳ አስፈፃሚ ምልምል ቅጥረኞች ከእናት ኡጋንዳ ወደየት ሊሰደዱ ነው ታዲያ? የሻዕቢያና የወያኔ የካምፓላ ጊዜያዊ የማዘዣ ጣቢያስ እንዲህ እንደቀልድ ሊፈራርስ ይችላልስ ወይ?የሚሉትን ጥያቄዎች መልስ አብረን የምናየው ይሆናል። ወደኡጋንዳ የተሰደዱ የሻዕቢያና የወያኔ አጀንዳ አስፈፃሚ ኢትዮጵያዊያን ወገኖች ግን ከኡጋንዳ ወደሌላ ኡጋንዳ እንዳይሰደዱ ወይም ተዋርደው ተላልፈው ከመሰጠታቸው በፊት የበደሉትን ማህበረሰብ ለመካስ የወጓትን እናት አገራቸውን ይቅርታ እየጠየቁ በምህረት ወደሐገራቸው ቢገቡ ያዋጣቸዋል ብለን ልባዊ ምክራችንን በነፃ ለመለገስ አናቅማማም። ዋና የሰላምን መንገድ ይምረጡ። ሌላው እዳው ገብስ ነው እንላለን።