ሰባት ዓመታት፣ ሰባት የድል ምዕራፎች
ባለፉት ሰባት ዓመታት የተመዘገቡትን አስደናቂ ድሎች ቢጠቀሱ ከዓባይ ግድብ እስከ ስንዴ ልማት፣ ከሌማት ትሩፋት እስከ ኮሪደር ልማት፣ ከአርተፊሻል ኢንተለጀንስ እስከ አዲስ አለም አቀፍ ኮንቬክሽን፣ ከአድዋ መታሰቢያ ሙዚየም እስከ ፋሲል ግንብ እድሳት፣ ከገበታ ለሸገር እስከ ገበታ ለሃገር እንዲሁም ለትውል፣ ከክረምት ቤቶች እድስታ እስከ ገላን ጉራ መንደር ግንባታ፣ ከመከላከያ ሰራዊት የለውጥ ግንባታ እስከ ድሮን ማምረቻ፣ ከነገዋ ሴት የተሃድሶ ማዕከል እስከ በርካታ የመመገቢያ አዳራሾች፣ ከአረንጓዴ አሻራ እስከ ዲጂታል ኢትዮጵያ፣ ...... ተጠቅሰው የማያልቁ በሰባት አመት ውስጥ ብቻ የተገኙ በርካታ የድል ውጤቶች ናቸው።
እያንዳንዱ ዓመት፣ የለውጥ እና የእድገት ምዕራፍ ሆኖ ተመዝግቧል። በየዓመቱ የተገኙት ስኬቶች፣ ለቀጣይ ጉዞ ብርቱ መሰረት ጥለዋል። እነዚህ ድሎች፣ የተስፋ ብርሃን የሆኑ የምስራች አብሳሪዎች ናቸው። የህዝብ ተስፋ እና መተማመን በከፍተኛ ደረጃ እንዲጨምር አድርገዋል። እነዚህ ድሎች፣ የህዝብን የለውጥ ፍላጎት የሚያንፀባርቁ እና ለቀጣይ ለውጥ ጉልበት የሚሰጡ ናቸው።
እነዚህ ሰባት ዓመታት የእድገት እና የስኬት ዓመታት ብቻ ሳይሆኑ የምስራች አብሳሪነት ዓመታትም ነበሩ። እያንዳንዱ ድል ለተስፋ ለቆረጡ ሰዎች የብርሃን ጭላንጭል ሆኗል። በየዓመቱ የተገኙት ስኬቶች የህዝብን ተስፋ በማለምለም፣ ለቀጣይ ድሎች አነሳሽ ሆነዋል። እነዚህ የምስራች አብሳሪዎች የህዝብን ሞራል በማነቃቃት፣ ለቀጣይ ጉዞ ብርቱ መሰረት ጥለዋል። እነዚህ ድሎች የህዝብን አንድነት እና ትብብር የሚያሳዩ፣ ለቀጣይ ትውልድ ደግሞ አርአያ የሚሆኑ ናቸው።