እንኳን ለሐገራዊ ለውጡ ሰባተኛ ዓመት አደረሰን/አደረሳችሁ!
መጋቢት 24!
የተስፋ ብርሃን ለኢትዮጵያዊያን አልፎም በቀጠናው ላሉ አገራት የታየበት፣ መንግሥታዊ ልግመኝነት በታታሪነት፣ ሌብነት በታማኝነት፣ ዘረኝነት በኢትዮጵያዊነት ተሻግሮም በሰውነት የተተካበት፣ የሁለንተናዊ ለውጥና ዕድገት ምዕራፍ የጀመረበት፣ ስለ ኢትዮጵያ ሕልውና እና ልዕልና የነበረው የምን አገባኝ ስሜት በያገባናል መንፈስ የተቀየረበት፣በጥላቻና ቂም ፍቅርና ሰላም የተዘራበት ልዩ የከፍታ ጅማሮ የብሥራት ችቦ የተቀጣጠለበት ብሩህ ቀን ነው።