ደቡብ ኮሪያ ወደ እርስበርስ ጦርነት ልታመራ ይሆን ?
በአለማችን ላይ በጣም ከሰለጠኑ ሀገራት አንዷ የምትባለው ደቡብ ኮሪያ በቅርብ ታሪኳ አይታው የማታውቀው ፖለቲካዊ ቀውስ ገባች።
ሀገሪቱ በወታደራዊ ኮማንድ ፖስት እንድትመራ ፕሬዝዳንቷ አዘዋል። የሰሜን ኮሪያ አፍቃሪያን ሀገራችንን ሊያፈርሱ ነው ያሉት ፕሬዚዳንት ዮን ሱክ የኡል ወታደሩ ሀገሪቷን እንዲታደግ ጥሪ አቅርበዋል።
ይህን ተከትሎ ጦሩ በየከተማው ተሰማርቷል። የደቡብ ኮሪያ ጦር በአሁኑ ሰአት ፓርላማውን ወሯል። የፖለቲካ እንቅስቃሴዎች ሚዲያዎች ሰላማዊ ሰልፎች ሁሉም ታግደዋል።
የሀገሪቱ ፓርላማ አባላትም በቤተመንግስት ታግተዋል። ደቡብ ኮሪያ ምስቅልቅሏ እየወጣ ይገኛል።
የደቡብ ኮሪያ መቃወስ አሜሪካን ክፉኛ የሚጎዳት በመሆኑ ጉዳዩን በቅርበት እየተከታተልኩ ነው ብላለች።
ሀገሪቱ ወደ እርስበርስ ጦርነት እንዳታመራም አስፈርቷል።
https://t.me/TKVAH_NEWS123