መርካቶ ቦንብ ተራ አካባቢ ነጋዴው ፈርቶ ሱቁን ዘግቷል። ያለወትሮ አስፋልቲ ኳስ መጫወቻ ሁኗል።
ባላፈ ይርጋሀይሌ የገበያ ማዕለል ደረሰኝ የለም ብለው
ከ200 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ ኤሌክትሮኒክስ እቃ ወስደው ነበር።
ዛሬ ወደዚህ ሰፈር ይመጣሉ የሚል ወሬ ኖሮ ነው።
ነጋዴው ሙሉ በሙሉ ህጋዊ ባይሆንም አንዳንድ ገቢዎች ነን እያሉ ነጋዴውን እያመራሩ ይገኛል።
ብቻ ሁላችንም ግራ ገብቶን
ሱቃችንን ዘግተናል።
ገበያው ሰላማዊ ካልሆነ ደግሞ ኑሮ
ውድነቱ እየከፋ ነው የሚሄደው።
Via# ጉርሻ
https://t.me/Tamrinmedia