መረጃ‼️
የሶሪያው ፕሬዚዳንት ዋና ከተማዋን አስረክበው ፈረጠጡ
የሶሪያ አማፅያን የአገሪቱን መዲና ደማስቆን በእጃቸው ማስገባታቸውን ተከትሎ ፕሬዝዳንቱ መሸሻቸው ተነግሯል።
ደማስቆን መቆጣጠራቸውን ያወጁት አማፅያኑ አሁን ከተማዋ ከአሳድ ነፃ ነች ብለዋል።
የአገሪቱ ጦርም ይሄንኑ አረጋግጧል ።
ፕሬዝዳንት በሽር አላሳድ ከተማዋን ለቀው መሸሻቸውን አርቲ ዘግቧል ።
https://t.me/Tamrinmedia