🇪🇹 🇸🇩
ኢትዮጵያ ለሱዳን የሰብዓዊ ድጋፍ 15
ሚሊየን ዶላር ለገሰች::
ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ ለሱዳን ህዝብ ሰላምና መረጋጋት ድጋፏን አጠናክራ እንደምትቀጥል ገልጸዋል።
በሱዳን የሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦት ላይ የሚመክር የመሪዎች ጉባኤ
* በኢትዮጵያ
* በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች
* በአፍሪካ ህብረትና
* ኢጋድ
አዘጋጅነት በአዲስ አበባ የተካሄደ ሲሆን
ጉባኤው የሱዳንን ቀውስ ለማስቆም በተለይም በረመዳን የጾም ወቅት የተኩስ አቁም እንዲደረስ እና የሰብዓዊ ድጋፍ ለሱዳናውያን እንዲደርስ ለማስቻል የተደረገ ነው።
በጉባኤው የተገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢትዮጵያና ሱዳን ጎረቤት ሀገራት ብቻ ሳይሆኑ ጠንካራ ቁርኝት ያላቸው ሀገራት ናቸው ብለዋል።
ኢትዮጵያ በዚህ አስቸጋሪ ወቅት ከሱዳን ህዝብ ጎን ትቆማለች፤ ባላት አቅምም የምታደረገውን የሰብዓዊ ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል ተናግረዋል።
በዚህም ኢትዮጵያ ለሱዳን የሰብዓዊ ድጋፍ 15 ሚሊየን ዶላር ለግሳለች ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)።
ዓለም ዓቀፉ ማህበረሰብ ለሱዳን ዘላቂ ሰላም መስፈን እንዲሁም የሱዳን ተፋላሚ ሃይሎች ለሰላማዊ መፍትሄ እንዲሰለፉ ጥሪ አቅርበዋል።
የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች በበኩሏ ተጨማሪ
200 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ሰጥታለች😂😂😂😂