SAMSUNG ሁለት አፕሊኬሽኖቹን ሊዘጋ መሆኑን አስታወቀ።
Samsung የራሱን የመልዕክት መላኪያ መተግበሪያ (Samsung Messages) አገልግሎት ካቆመ በኋላ አሁን ደግሞ ሌሎች ሁለት ታዋቂ አፖችን ሙሉ በሙሉ ሊዘጋ መሆኑን ለተጠቃሚዎች ማሳወቅ ጀምሯል።
የሚዘጉት አፖች Quick Measureና AR Doodle ሲሆኑ ከDecember 31 2026 ጀምሮ ከአገልግሎት ውጪ ይሆናሉ ተብሏል።
ሳምሰንግ የአፖቹ መዘጋት በተጠቃሚዎች ላይ መስተጓጎል ሊፈጥር እንደሚችል በመግለጽ ወደፊት ይበልጥ በተሻሻለና አዲስ መልክ አገልግሎቱን ይዞ ለመመለስ ቃል ገብቷል። ይሁን እንጂ አፖቹ ተሻሽለው በራሳቸው ይመለሱ ወይም በሌሎች ነባር መተግበሪያዎች ውስጥ ተካተው ይምጡ እስካሁን ግልጽ አልተደረገም።