Tech Insight


Channel's geo and language: Ethiopia, English


Welcome to our tech family! 🚀 Here's what you’ll get
✅ የቴክ መረጃዎች
✅ ጠቃሚ የስልክ አፕልኬሽኖች
✅ Tech tips
Buy ads: https://telega.io/c/Teckinsight

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, English
Statistics
Posts filter


በዝህ አመት ብትቀላቀሉ ብየ ምመክራቹ ትምርታዊ ቻናሎች


ለተማርዎች ብቻ የምሆኑ ቻናሎችን ልጠቁማቹ


Odd የሆነውን ምረጡ


#Telegram_tip 💬

✅የስልካችሁ contact list ውስጥ ያሉ ሰዎች ቴሌግራም አካውንት ሲከፍቱ እንትና joined telegram እያለ ሜሴጅ እየገባ ካሰለቻችሁ እንዴት እንደምታስተካክሉት አነሆ፦

✅በመጀመሪያ ወደ telegram settings ከሄድን በኋላ notification and sounds የሚለውን በመንካትና ትንሽ ወደታች ዝቅ አድርገን የምናገኘውን contact join telegram የሚለውን off ወይም disable ማድረግ። ተገላገላችሁ።

©️ @Teckinsight


🔪 የሚንቀጠቀጥ እና ያለ ግፊት በራሱ የሚቆርጥ ስማርት የወጥ ቤት ቢላዋ!

በአይን የማይታይ እጅግ እጅግ ፈጣን ንዝረት (Ultrasonic Vibrations) በመጠቀም ቲማቲምን🍅🥔 ወይም ማናቸውንም ምግቦች ያለ ምንም ግፊት እንደ ወረቀት በቀላሉ የሚለይ አዲስ የፈጠራ ቢላዋ🔪 ተሰራ።


SHARE 🚀
@Teckinsight


#𝑷𝑯𝑶𝑵𝑬_𝑻𝑰𝑷📱

✅የስልካችሁ 𝚜𝚝𝚊𝚝𝚞𝚜 𝚋𝚊𝚛 ጥግ ላይ አረንጓዴ ነጥብ ሲበራ አስተውላችሁ ሊሆን ይችላል። ታዲያ ይቺ ነጥብ አንሮይድ 𝟷𝟸 በላይ በሆኑ ስልኮች የምትገኝ ሲሆን እየበራች ምልክት የምትሰጠውም የስልኩ 𝚌𝚊𝚖𝚎𝚛𝚊📷 እና 𝚖𝚒𝚌𝚛𝚘𝚙𝚑𝚘𝚗𝚎 🎙️ሲከፈቱ ወይም መቅዳት ሲጀምሩ ነው።

✅የነጥቧ ዋና ጥቅም የስልካችን 𝚌𝚊𝚖𝚎𝚛𝚊 ወይም 𝚖𝚒𝚌𝚛𝚘𝚙𝚑𝚘𝚗𝚎 ለኛ በማሳወቅ ደህንነታችንን ይበልጥ ታጠናክራለች።

✅ነገር ግን ይቺ ነጥብ እና ከሁለት አንዱ ማለትም 𝚌𝚊𝚖𝚎𝚛𝚊 ወይም 𝚖𝚒𝚌𝚛𝚘𝚙𝚑𝚘𝚗𝚎 ሳትከፍቱ የምትበራ ከሆነ የናንተ ምስል ወይም ድምፅ እየተቀዳ ሊሆን ይችላል።

✔️ይህንንም ለማስቆም 𝚙𝚎𝚛𝚖𝚒𝚜𝚜𝚒𝚘𝚗 የሰጣችኋቸውን መተግበሪያዎች 𝚌𝚑𝚎𝚌𝚔 ማድረግ ይኖርባችኋል። ይሁን እንጂ ስልካችሁ ውስጥ ያሉ መተግበሪያዎች ላይ ድምፅ ስትቀዱ እና ፎቶ ስታነሱ የምትበራ ይሆናል።

©️@Teckinsight


🌐በቴሌግራም የተለያዩ ፋይሎችን የምትላላኩ ከሆነ አንድ የሚጠቅማችሁን Tip ላሳያችሁ

📩በመጀመሪያ ቴሌግራም ከገባን በኋላ ፋይል ወደምንልክለት ሰው Inbox እንገባለን

1️⃣ከዛ ለሰውዬው ቪዲዮ መላክ ብንፈልግና ቪዲዮው ስልካችን ላይ ባይኖር እንደገና ዩቲዩብ ገብተን ዳውንሎድ ወይም ሊንኩን ኮፒ ማድረግ ሳይጠበቅብን @Vid ብለን በመፃፍ እና አንድ ጊዜ Space በማድረግ  Search Youtube የሚል ፅሁፍ የሚያመጣላችሁ ሲሆን ሼር ማድረግ የምትፈልጉትን የቪዲዮ ርዕስ በመፃፍ ያመጣላችኋል

2️⃣የተለያዩ Audioዎችን መላክ ከፈለጋችሁ ደግሞ @Lybot ብላችሁ Space ስታደርጉ Search የሚል ፅሁፍ የሚያመጣላችሁ ሲሆን እሱ ላይ የምትፈልጉትን Audio ርዕስ  Search በማድረግ ከInbox ሳትወጡ በቀላሉ ሼር ማድረግ ትችላላችሁ

©@Teckinsight


ዲፕ ሲክ (DeepSeek) የዓመታዊ የገቢ አቅሙን 1 ቢሊዮን ዶላር አደረሰ

የቻይናው የሰው ሰራሽ አስተውሎት ኩባንያ የሆነው ዲፕ ሲክ የዓመታዊ የገቢ አቅሙን 1 ቢሊዮን ዶላር ማድረሱ ተገለጸ። ከጥቂት ወራት በፊት ከነበረበት የ500 ሚሊዮን ዶላር አፈጻጸም ጋር ሲነጻጸር በእጥፍ ማደጉን የዘገበው ዘ ኢንፎርሜሽን ነው፡፡

SHARE 🚀
@Teckinsight


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
🔥 ዶናልድ ትራምፕ "AI" የሚለውን ስም ወደ "SI" (Super Intelligence) መቀየራቸውን ይፋ አደረጉ! 🤖 🇺🇸

የ​አሜሪካዊው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ (UNGA) ላይ ባደረጉት ንግግር፣ ከዚህ በኋላ በአሜሪካ መንግስት ኦፊሴላዊ ሰነዶች ውስጥ "Artificial Intelligence (AI)" የሚለው ቃል ፈጽሞ እንደማይጠራና በምትኩ "Super Intelligence (SI)" የሚል ስም ጥቅም ላይ እንደሚውል በይፋ ተናገሩ።


SHARE 🚀
@Saminteck


Google ለGemini Live አዲስ "Real-Time Screen Perception" አስተዋወቀ! 📱👁️
ጉግል (Google) በዛሬው ዕለት በGemini ላይ ባደረገው አዲስ አፕዴት፣ AIው የተጠቃሚዎችን የስልክ ስክሪን በቀጥታ በማንበብ በስክሪኑ ላይ ያሉ ምስሎችን፣ ሰነዶችን እና ፅሁፎችን ተንትኖ በድምፅ ማብራሪያ እንዲሰጥ የሚያስችል አሰራር ዘረጋ።

SHARE 🚀
@Saminteck


☘️ Leaf is a Telegram gaming and rewards platform where your time actually pays. Play games, mine real Telegram Stars, finish quick tasks, unlock redeem codes, invite friends

ለመጀመር➡️ https://t.me/LeafEarnBot/app?startapp=1743901706

⭐ Mine Telegram Stars!
🔍 Complete Quick Tasks!
🎰 Spin the Lucky Wheel daily
🎁 Unlock rewards with Redeem Codes!
🔗 Earn 5% commission from every friend you invite

🎮 Play games like Leaf Shooter, Snake, Block Breaker, Word Search & Tic-Tac-Toe

🔫 Blast through endless waves in Leaf Shooter
🐍 Chase the high score in classic Snake
⛏ Smash every brick in Block Breaker
🔍 Race the clock in Word Search
⚡️ Outsmart the A.I in Tic-Tac-Toe

ለመጀመር➡️ https://t.me/LeafEarnBot/app?startapp=1743901706

💵 Withdraw instantly via
🔸 USDT (BEP20) | 🤑 GRAM | 🚀 xRocket | 🌐 FaucetPay


SHARE 🚀
@Saminteck


chatGPT የMicrosoft word ad-in ተሰርቶለታል።

እንደሚታወቀው Microsoft office ላይ ብዙ አይነት add-ins አሉ።
Microsoft add-in ማለት Microsoft office ላይ የሚጫኑና ተጨማሪ አገልግሎት የሚሰጡ 3rd party አፕሊኬሽኖሽ ናቸው።

chatGPTም ሰሞኑን Microsoft office ላይ ተካቷል።
ከጫናችሁት በኋላ በቀላሉ text generate እንዲያደርግላችሁ፣ ግራፍ እንዲሰራላችሁ፣ page number, table of content እንዲሰራላችሁ ማድረግ ትችላላችሁ።

ለመጫን Microsoft word ወይም excel ከከፈታችሁ በኋላ insert የሚለውን click አድርጉ። ከዛ Get Add-ins የሚለውን ከፍታችሁ chatGPT ብላችሁ search አድርጉ። Add አድርጉትና account create አድርጋችሁ መጠቀም ትችላላችሁ።

Microsoft office ላይ Add-in ለመጫን ግዴታ activate ማድረግ አለባችሁ።


ለየት ለየት ያሉ አስገራሚ ድረ-ገፆች 🌐

☑️ radiooooo.com
በየአመተምህረቱ የወጡ የሀገራትን ዘፈኖች ያጫውታል። የሀገራችንም አለ።

☑️ visquill.com/gallery/world-demographics/
የየሀገራትን የህዝብ ፒራሚድ (Population)፣ የሞትና የውልደትና ምጣኔ interactive በሆነ መንገድ ያሳያል።

☑️ thetruesize.com
ትክክለኛ የሀገራት ስፋት ከሌሎች ሀገራት ጋር ለማነፃፀር ያስቻል።

☑️ worldometers.info
Live የአለማችን የህዝብ  ቁጥር፣ የሚሞተውን፣ የሚወለደውን  ማየት ያስችላል።

☑️ internetlivestats.com
በየቀኑ ያለውን የinternet መረጃ በቁጥር ያሳያል።

✅ Share @Saminteck


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
በቻይና ውስጥ አንድ የጽዳት ድሮን (cleaning drone) ውሻን በማጠብ ብቃቱን አሳይቷል። ቡችላውም በአዲሱ ፈጠራ በጣም የተደሰተ ይመስል ነበር።

ድሮኑ Originally የተሰራው የሶላር ፓነሎችን ለማጽዳት ቢሆንም፣ ከዚህ ዓይነቱ ማሳያ በኋላ ውሻ ባላቸው ሰዎች ዘንድ ተፈላጊነቱ በከፍተኛ ደረጃ  ሳይጨምር አይቀርም 😁።

Share @Saminteck


AI ኤጀንቶች በሰከንዶች ውስጥ በመቶዎች በሚቆጠሩ ኩባንያዎች ላይ የሳይበር ጥቃት ሰነዘሩ! ⚠️💻

የሳይበር ደህንነት ተመራማሪዎች በቅርቡ ይፋ ባደረጉት አስደንጋጭ መረጃ መሠረት፣ የሃከር ቡድኖች የ AI (Artificial Intelligence) ኤጀንቶችን በመጠቀም በአጭር ጊዜ ውስጥ ሰፊ ጥቃት ማድረስ ችሏል።

ሃከሮቹ የ AI ኤጀንቶችን በመጠቀም በ11 ኩባንያዎች ላይ ጥቃት ለመሰንዘር የፈጀባቸው 26 ሰከንድ ብቻ ነው!

አስቡት በጥቂት ሰከንዶች ውስጥ በአጠቃላይ ከ 395 በላይ ኩባንያዎች ላይ የሳይበር ጥቃት ተሰንዝሯል።

ይህ ክስተት የ AI ቴክኖሎጂ ለበጎ ሥራዎች ብቻ ሳይሆን፣ ለጥፋት እና ለሳይበር ጥቃቶችም በከፍተኛ ፍጥነትና አውቶማቲክ በሆነ መንገድ ጥቅም ላይ እየዋለ መሆኑን ያሳያል።

ቴክኖሎጂው እያደገ በመጣ ቁጥር የሃከሮች የጥቃት ስልትም እየረቀቀ ነው። በመሆኑም ኩባንያዎች የሳይበር ደህንነታቸውን ለመጠበቅ እነሱም በተመሳሳይ የ AI መከላከያ ሲስተሞችን መጠቀምና ደህንነታቸውን ማጠናከር ይኖርባቸዋል!

Share @Saminteck


Reezn.apk
26.0Mb
የኳስና የፊልም app

To update it: reezntvapp.com


Finally IOS 27 Available ለIPhone ተጠቃሚዎች Check አድርጉ

SHARE 🚀
@Saminteck
@saminteck


Forward from: Tech Insight
📣ከታች ከዚህ ቀደም  ቻናልችን ላይ Post ያደረግናቸውን  ጠቃሚ መረጃዎችን እና ቲፖችን በጥቂቱ አስቀምጠናል ሊንኩን በመንካት ማንበብ ትችላላችሁ።

➡️📞ስልክ ስትደውሉ የሚጠቅማችሁን አንድ Setting ⚙️ ላሳያችሁ
⚫https://t.me/SamInTeck/2422

➡️ከCopyright  Free /ነፃ የሆኑ ቪዲዮዎችን የምታገኙበት 5️⃣ ምርጥ  ዌብሳይቶች
⚫https://t.me/SamInTeck/2424

➡️📱ስልክ ስትገዙ ኦርጂናል ነው ወይስ አይደለም የሚለውን ለማወቅ ይሄን Step ተከተሉ
⚫https://t.me/SamInTeck/2426

➡️📱ሳምሰንግ ስልካችሁ የራሱ የሆነ ANTI VIRUS እንዳለው ታውቃላችሁ?
⚫https://t.me/SamInTeck/2427

➡️✈️ብዙዎቻችሁ የቴሌግራም አካውንታችሁን እያተሰረቃችሁ ያላችሁት በዚ መንገድ ነው።
⚫https://t.me/SamInTeck/2533

➡️ቴሌግራም ላይ ፋይል ዳውንሎድ እያደረጋችሁ በመሀል ስትወጡ ዳውንሎድ ማድረግ የሚያቆም ከሆነ ይሄን Setting አስተካክሉ⚙
⚫https://t.me/SamInTeck/2507

➡️🤖ምርጥ የቴሌግራም ቦቶች/Bot🤖
⚫https://t.me/SamInTeck/2429
⚫https://t.me/SamInTeck/2370

➡️የተለያዩ 📸የፎቶ Style Prompt የምታገኙበትን ምርጥ ዌብሳይት ልጠቁማችሁ
⚫https://t.me/SamInTeck/2466

➡️ያለምንም አይነት ተጨማሪ አፕሊኬሽን እንዴት  background ላይ YouTube ማዳመጥ እንደምትችሉ ላሳያችሁ።
⚫https://t.me/SamInTeck/2372

✅@SamInTeck


Google የGemini Desktop version ይፋ አድርጓል።

ከዚህ link download አድርጋችሁ መጠቀም ትችላላችሁ።
https://gemini.google/desktop/

Install ካደረጋችሁ በኋላ (Alt + Space) በመጫን መክፈት ትችላላችሁ።

@Saminteck


SAMSUNG ሁለት አፕሊኬሽኖቹን ሊዘጋ መሆኑን አስታወቀ።

Samsung የራሱን የመልዕክት መላኪያ መተግበሪያ (Samsung Messages) አገልግሎት ካቆመ በኋላ አሁን ደግሞ ሌሎች ሁለት ታዋቂ አፖችን ሙሉ በሙሉ ሊዘጋ መሆኑን ለተጠቃሚዎች ማሳወቅ ጀምሯል።

የሚዘጉት አፖች Quick Measureና AR Doodle ሲሆኑ ከDecember 31 2026 ጀምሮ ከአገልግሎት ውጪ ይሆናሉ ተብሏል።

ሳምሰንግ የአፖቹ መዘጋት በተጠቃሚዎች ላይ መስተጓጎል ሊፈጥር እንደሚችል በመግለጽ ወደፊት ይበልጥ በተሻሻለና አዲስ መልክ አገልግሎቱን ይዞ ለመመለስ ቃል ገብቷል። ይሁን እንጂ አፖቹ ተሻሽለው በራሳቸው ይመለሱ ወይም በሌሎች ነባር መተግበሪያዎች ውስጥ ተካተው ይምጡ እስካሁን ግልጽ አልተደረገም።

20 last posts shown.