ለየት ለየት ያሉ አስገራሚ ድረ-ገፆች 🌐
☑️ radiooooo.com
በየአመተምህረቱ የወጡ የሀገራትን ዘፈኖች ያጫውታል። የሀገራችንም አለ።
☑️ visquill.com/gallery/world-demographics/
የየሀገራትን የህዝብ ፒራሚድ (Population)፣ የሞትና የውልደትና ምጣኔ interactive በሆነ መንገድ ያሳያል።
☑️ thetruesize.com
ትክክለኛ የሀገራት ስፋት ከሌሎች ሀገራት ጋር ለማነፃፀር ያስቻል።
☑️ worldometers.info
Live የአለማችን የህዝብ ቁጥር፣ የሚሞተውን፣ የሚወለደውን ማየት ያስችላል።
☑️ internetlivestats.com
በየቀኑ ያለውን የinternet መረጃ በቁጥር ያሳያል።
✅ Share @Saminteck