chatGPT የMicrosoft word ad-in ተሰርቶለታል።
እንደሚታወቀው Microsoft office ላይ ብዙ አይነት add-ins አሉ።
Microsoft add-in ማለት Microsoft office ላይ የሚጫኑና ተጨማሪ አገልግሎት የሚሰጡ 3rd party አፕሊኬሽኖሽ ናቸው።
chatGPTም ሰሞኑን Microsoft office ላይ ተካቷል።
ከጫናችሁት በኋላ በቀላሉ text generate እንዲያደርግላችሁ፣ ግራፍ እንዲሰራላችሁ፣ page number, table of content እንዲሰራላችሁ ማድረግ ትችላላችሁ።
ለመጫን Microsoft word ወይም excel ከከፈታችሁ በኋላ insert የሚለውን click አድርጉ። ከዛ Get Add-ins የሚለውን ከፍታችሁ chatGPT ብላችሁ search አድርጉ። Add አድርጉትና account create አድርጋችሁ መጠቀም ትችላላችሁ።
Microsoft office ላይ Add-in ለመጫን ግዴታ activate ማድረግ አለባችሁ።