#AmboUniversity
በ2017 ዓ.ም ወደ አምቦ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ አንደኛ ዓመት (Freshman) ተማሪዎች በሙሉ
በ2017 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲያችን አዲስ የተመደባችሁ አንደኛ ዓመት ተማሪዎች እንዲሁም በ2016 ዓ.ም የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም በዩኒቨርሲቲያችን ስትከታተሉ ቆይታችሁ የማለፊያ ነጥብ (50% እና ከዚያ በላይ) ያመጣችሁ ተማሪዎች የ2017 ዓ.ም ትምህርት ዘመን ምዝገባ የሚከናወነዉ ህዳር 09-10/2017 ዓ.ም በመሆኑ በተጠቀሱት ቀናት ብቻ በማህበራዊ ሳይንስ መስክ የተመደባችሁ በዋና ካምፓስ፣ በተፈጥሮ ሳይንስ መስክ የተመደባችሁ ሃጫሉ ሁንዴሳ ካምፓስ (አምቦ ከተማ) በአካል በመገኘት እንድትመዘገቡ እናሳዉቃለን።
ማሳሰቢያ፦
= በ2017 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲያችን አዲስ የተመደባችሁ አንደኛ ዓመት ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲዉ ስትመጡ:-
የ8ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት (ዋናዉን እና ፎቶኮፒ)
ከ9-12ተኛ ክፍል ትራንስክሪፕት (ዋናውን እና ፎቶኮፒ)፣
የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ሰርቲፊኬት (ዋናዉን እና ፎቶ ኮፒ)
3*4 የሆነ 4 ጉርድ ፎቶግራፍ ይዛችሁ እንድትመጡ።
ሁሉም ተማሪ አንሶላ፤ ብርድልብስ፤ ትራስልብስ እንዲሁም የስፖርት ትጥቅ ይዞ መምጣት ይጠበቅበታል።
→ ከተጠቀሰው ቀን ቀድሞ ወይም ዘግይቶ የሚመጣን ተማሪ ዩኒቨርሲቲው የማያስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን።
በ2017 ዓ.ም አዲስ ለተመደባችሁ የአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም (Remedial) ተማሪዎች የመግቢያ ቀን ወደፊት የምናሳዉቅ ይሆናል።
©የአምቦ የኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ጽ/ቤት
https://t.me/fresh_handouts
https://t.me/students_channel_eth