Forward from: Ethio ቴክ'ˢ
🔔Reminder
ፋይዳ ከ ባንክ አካውንታቹ ጋር ያላያያዛቹ ባንክ ሳትሄዱ አሁንም በስልካቹ ወይም ባላቹ ዴቫይስ ማያያዝ ትችላላቹ።
➡️የሁሉንም ባንክ ከ ፋይዳ ጋር ለማያያዝ ይሄንን ሊንክ ተጠቀሙ id.et/connect
✔️በስልክ የምትጠቀሙ ሊንኩ አልሰራም ካላቹ Desktop Mode አድርጋቹ ሞክሩት እስካሁን ያለ ምንም መጨናነቅ እየሰራ ነው። ፋይዳ Connect ውስጥ ከገባቹ በኋላ ወደታችህ ስትወርዱ የሁሉንም ባንክ ዝርዝር ያመጣላቿል።
➡️ የ ባንክ አካውንት ቁጥራቹን አስገቡ OTP(Code) ይላክላቿል በ እሱ verify ታደርጋላቹ
➡️በመቀጠል የ ፋይዳ ቁጥራቹን አስገቡ ይላቿል ካርድ ቁጥር ወይንም FAN የሚለውን ባለ 16 ዲጂት ታስገቡለታላቹ
➡️ያስገባቹት FAN ትክክል ከሆነ በተመዘገበው ስልክ ቁጥር ሌላ ኮድ ይላክላቿል እሱን ኮድ ካስገባቹ በኋላ National ID ስትመዘገቡ የሞላቹትን Information ይዘረዝርላቹ እና እነሱን ወስዶ ከ ባንክ አካውንታቹ ጋር ለማገናኘት ፍቃዳቹን ይጠይቃል እሱን ከፈቀዳቹ በኋላ የመጨረሻ ስቴፕ Confirm እንድታደርጉ ይተይቃል approve ካደረጋቹ በኋላ መጠበቅ ነው።ወደ ባንኩ ሄዶ Authorize እስኪደረግ ጠብቁ ሲጨርሱ በስልካቹ ቴክስት ይገባላቿል።
✔️አሁንም ቢሆን እንዳትዘናጉ ጥቂት ግዜ ብቻ ነው አካውንት የተለቀቀው እንጂ መልሰው restrict ማድረጋቸው የማይቀር ነው ።
✔️በጣው ረጅም ግዜ text ሳይገባ ከቆየ ወደ ብራንች ሄዳቹ ቼክ አድርጉ ወይንም ደግሞ የባንኮች Support አለ እነሱን ደውላቹ አናግሩ።
✔️ሌላው መዘናጋት የሌለባቹ የ ባንክ አካውንታቹ የተከፈተው በ national ID ቢሆንም ሊንክ ማድረግ አለባቹ።
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻