በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ወስደው ከፍተኛ ውጤት ላመጡ የክቡር ዶ/ር ሀዲስ ዓለማየሁ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች የገንዘብ እና የሞባይል ስልክ ሽልማት ተበረከተላቸው፡፡
በደብረ ማርቆስ ከተማ በሚገኘው የክቡር ዶ/ር ሀዲስ ዓለማየሁ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ12ኛ ክፍል ፈተና ወስደው ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ 32 ተማሪዎች፣ የስማርት ስልክ እና ከ38 እስከ 40 ሺህ ብር የገንዘብ የማበረታቻ ሽልማት ተሰጥቷቸዋል።
@tikvahuniversity