#JigjigaUniversity
ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ በሁለት አዳዲስ የማስተርስ ፕሮግራሞች ትምህርት መስጠት ለመጀመር የውስጥ ማረጋገጫ አውደ ጥናት አካሒዷል፡፡
ዩኒቨርሲቲው አዲስ የሚጀምራቸው የማስተርስ ፕሮግራሞች፦
- MSc in Climate-Smart Dryland Agriculture
- MSc in Sustainable Watershed Management
ፕሮግራሞቹ በሀገሪቱ እየታዩ ለሚገኙ የአካባቢ እና የግብርና ፈተናዎች ምላሽ ለመስጠት ትልቅ አበርክቶ ይኖራቸዋል ተብሏል፡፡
ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ለግብርናና ዘላቂ የተፈጥሮ ሃብት አስተዳደር ትኩረት መስጠቱ በመድረኩ ተገልጿል፡፡
@tikvahuniversity