የኢትዮጵያ አጠቃላይ (Comprehensive) ዩኒቨርሲቲዎች ማኅበር ምስረታ ተካሒዷል።
በምስረታ ጉባኤው የ21 የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ፕሬዝዳንቶች ተሳትፈዋል።
በጉባኤው አጠቃላይ ዩኒቨርሲቲዎቹ በትብብር መስራት የሚያስችላቸውን የጋራ መግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል።
@tikvahuniversity