አርቴታ በአርሰናል ቤት ባሳለፈው 5 አመት 1 ዋንጫ ብቻ ስለማንሳቱ ሲጠየቅ እንዲህ ሲል መልሷል፦
🗣 "ኮሚኒቲ ሺልድ ሁለት ጊዜ አንስቻለሁ! ወይስ እንደዋንጫ አይቆጠርም? ስለዚህ 3 ዋንጫዎች ነው ያነሳሁ!"