እነዚህ የኦሮሞ ሕዝብ ተውሳክ የሆኑ ግለሰቦች ናቸው እንግዲህ: ዛሬ በኦሮሞ ሥም የሚነግዱት:: እኒህ የእርግማን ፍሬ የሆኑ አራሙቻዎች ናቸው: ዛሬ የኦሮሞን ሕዝብ እየሰበሰቡ: "ታጋይ ልጆችህ ሃቀኛ ታጋዮች አይደሉም: ከሃዲ ናቸው: የጠላት ተላላኪ ናቸው: ወዘተ" እያሉ የሚሰብኩት::(ለዚሁ ዛሬ ይሄን ለሚሰብኩት የወለጋ ሕዝብ ያዘጋጁለትን ካራና በሕዝቡ ሊወሰዱ የሚገባቸውን ጥንቃቄዎች በተመለከተ: በሌላ መሰናዶ እመለሳለሁ::)
ለአሁኑ: አንድ ነገር ላይ እናስምር:- ኦሕዴድ-ብልጥግና የኦሮሞን ሕዝብ ቋንቋዊ ፍትሕ (linguistic justice) የማግኘት መብትን በፅኑ የታገለ ብቸኛ ኃይልና ይቅር የማይባል የኦሮሞ ሕዝብ ጠላት መሆኑን!
#ከኦሕdeadብልጥግና_የከፋ_ጠላት_የለም_ኣልነበረም_ኣይኖርም!
ለአሁኑ: አንድ ነገር ላይ እናስምር:- ኦሕዴድ-ብልጥግና የኦሮሞን ሕዝብ ቋንቋዊ ፍትሕ (linguistic justice) የማግኘት መብትን በፅኑ የታገለ ብቸኛ ኃይልና ይቅር የማይባል የኦሮሞ ሕዝብ ጠላት መሆኑን!
#ከኦሕdeadብልጥግና_የከፋ_ጠላት_የለም_ኣልነበረም_ኣይኖርም!