Forward from: Jabeessaa WBO
Video is unavailable for watching
Show in Telegram
#መረጃ፦ትላንት ማለትም በ14/12/24 ጀግናው የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ደቡብ ምሥራቅ ዕዝ ሥር አምባ አኖሌ ብርጌድ በምሥራቅ አርሲ ዞን መርቲ ወረዳ ዋተሮ ዲኖ ቀባሌ ልዩ ስሙ ኢቲሳ በተባለ ሥፍራ ላይ ለአሰሳ የወጣን የፋሽስት ብልፅግናን ኃይል በከካ በማወረድ 68 ቀርጥፎ 84 ክፉኛ አቁስሏል ምርኮኞቹም እነሆ በዙህ መልክ ሲያዙ እንዲሁም በዚህ ምት በርካታ የቡድንና የነፍስወከፍ መሣሪያዎችንም ጭምር ማርኳል.....