Forward from: Jabeessaa WBO
#መረጃ፦ህዝባችን ለዘመናት የተንሰራፋበትን ጭቄና ለመገልበጥ ከጀግኖች ልጆቹ ጋር እልህ አስጨራሽ ትግል ላይ ይገኛል ኢምፓየሪቱ ከሥሯ በመነቅነቅ ሁለንተናዊ ትግሉን አፋፍሞ ተያይዞታል በዚህ ትግል ሂደት ውስጥ ለትግሉ መሰረት የሆኑ ሰማዕታትን በጋራ እንዲህ እያሰበ ይገኛል.....ዓሣውና ባህሩ ሁሌም ተጣምሮ እስከ ነፃነት ይዘልቃሉ!!!