Forward from: Jabeessaa WBO
#መረጃ፦ዛሬ ማለትም በ1/1/25 ጀግናው የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት መደ አልቡዳ ዕዝ ሥር ቢፍቱ በሪ ብርጌድ በዓላማ ፅናት ዘመቻ እና የኦነሠ ቀንን በማስመልከት በምሥራቅ ጉጂ ዞን ሰባቦሩ ወረዳ ሰባንሳ ቦሩ ቀበሌ ውስጥ የሚገኘውን ወታደራዊ ካምፕ ሰተት ብሎ በመግባት በርካቴችን ሙትና ቁስለኛ በማድረግ እንዱሁም የተለያዩ መሣሪያዎችን በማስፈታት ካምፑን በቁጥጥር ሥር አውሎታል.....