Forward from: ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀
ረሡል ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንድህ አሉ፦
እናተ የሴቶች ስብስቦች ሆይ ሶደቃ ስጡ እኔ ብዙወቻችሁ የሳት ሁናችሁ አይቻችኋለሁኝ አሉ።
በምንድን ነው ብዙ ሴቶች የሳት የሆኑት ብለን ጠየቅን ይላሉ?
ከዛም ረሡል ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንድህ አሉን፦
እርግማን ታበዛላችሁ ባላችሁ የዋለላችሁን ውለታ ትክዳላችሁ አሉ።
📚ሷሒሕ አል-ቡኻሪ (1452)
✍️...ትርጉም በሙከራ!
📌ነዓም በዘመናችን ሀቂቃ አላህ ያዘነልን ሴቶች ስንቀር
ምላሳችን ከሰይፍ ፣ከጩቤ ይበልጣል
ምላሳችን የሰውን ቀልብ ይሰብራል ምላሳችን እንዴ እሾህ ይወጋል!!
በተለይ ባል መልካም እየዋለ አንድ ቀን ሳይመቻችለት ያንን መልካም ነገር ካላደረገ በፊት ያደረገውን ነገር ሁሉ ገደል የሚሰዱ ካንተ ምንም መልካም አላየሁም ምንም አድርገህልኝ አታቅም ብለው የሚክዱ በጣም ብዙ ሴቶች አሉ
እሱን መራገም እንደዚህ ሁን ከዛ ወከዛ
እያሉ የእርግማን መአት የሚያበዙ ብዙ ሴቶች አሉ።
ነሰዓሉላህ አሰላመተ ወልዓፊያ!!
እህቶች ምላሳችን እንጠንቀቅ ካልተጠነቀቅን ጀሀነብ ይከተናል!!
📌ይቀላቀሉ፦http://t.me/tdarna_islam