عقيدة السلف الصالح ~{{{ ሰለፊያ}}


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Religion


«ጌታችን ሆይ! ቅኑን መንገድ ከመራኸን በኋላ ልቦቻችንን አታዘምብልብን፡፡ ከአንተ ዘንድ የኾነን ችሮታም ለኛ ስጠን፡፡ አንተ በጣም ለጋስ ነህና፡፡»
【አል ዒምራን ፡8】
ስህተቴን አይቶ ለነገረኝ ያአላህ እዘነት በሱ ላይ ይሁን
👇👇
@Abdushikurbot

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Religion
Statistics
Posts filter


Forward from: የሳዳት ከማል ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት
Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ከአባትና ከእናትህ ጋር እንዴት ነህ/ነሽ

በኡስታዝ ሳዳት ከማል ሀፊዘሁላህ


ቻናል👉https://t.me/yetkaru


እንዲዘወትርልህ የምትፈልገውን ነገር ለማንም አታውራ

ደስታህን ደብቀው

http://t.me/nuredinal_arebi


ጠያቂ፡- ምን አዘዝኩሽ ?
መላሽ፡- ጫት
ጫት ከአፈር ጋር ሲቀላቀል ልጅ መሆን ይችላልን ?
ልጅ አባቱን በእድሜ ሊበልጥ ይችላልን ?
ጅብ ይጋለባልን ?
በእናታችን ማህፀን መውጣት በቆሻሻ ቦታ መውጣት ነውን ?
አክታ እና ምራቅ መቀባት ?
አላህ ስልጣኑን የሰጠው ተጋሪ አለውን ?
ለሩሃኒያ ደም ማስጠጣት ?
አላህ አንተን መቼ ነው መርሃባ ያለህ ?
ከድምፅ ማሰረጃ ጋር
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem


Forward from: الشباب السلفيين
👉ለሰው አታውራ ደብቀው‼️

ደስታህን ደብቀው ለሰወች አታውራ፡
ከጠላትህ በላይ ወዳጂህን ፍራ፡
የሚያስደስትህን ሰወች ፊት ካወራህ፡
ያኔ ይጀምራል ለቅሶና መከራህ፡

ፈገግታህን ደብቅ አታውራ ከሰው ፊት፡
ወደድኩህ የሚልህ ይጀምራል ግፊት፡
በየደረሰበት ይዘራል በወንፊት፡
ሚስጥር ነው እያልከው ያደርገዋል ትውፊት፡

ደስታህ ተወግዶ ሁሌ ከመሳቀቅ፡
ፈገግታህ እንዳይርቅ ደግሞ እንዳትዳቀቅ፡
ፀጥ በል እባክህ እንዳትጨናነቅ፡
ሀዘን እንዳይገባህ ኋላ እንዳትፀፀት፡
ሚስጥርህን ጠብቅ አይምሰልህ ምፀት፡

ደስታህን ለሰው አታውራ ምላስህን አትልቀቀው፡
ዘላቂ እንድሆንልህ በዝምታ ሁሉን ጠብቀው፡
ሰላምክን እንዲታገኝ ለሰው አታውራ ደብቀው‼️

   .....ያገኘኸው መልካም ነገር ሁሉ ላገኘኸው ሰው ሁሉ አትናገር።


  ሁሉም ሰው አንተን የሚወድ ወይም ለአንተ መልካም የሚመኝ አይምሰልህ;
እንደውም: አብዛኞቹ ሰዎች ለአንተ ክፋት የሚመኙ እና ምቀኛዎች ናቸው።



አበው እንዳሉት………
  እንዲዘወትርልህ የምትፈልገው ነገር ከሆነ
ስለ እሱ ሰዎች አጠገብ ከማውራት ተቆጠብ!!


......✍️ኑረዲን አል_አረብ

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi


Forward from: Ustaz Kedir Ahmed Al—Kemisse (Abu Juweyriya)
ዛሬ ላይ ለወደደንም ሆነ ለምንወደው አካል ለምናወራቸው ወሬዎች ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል ምክንያቱም ፀብ ሊከሰት ይችላል እና::
መቼም በዘመናችን ፀብ ሲክሰት የተወራ ቀርቶ ያልተወራ ነገር ይባላል እና::ለማንኛውም መጠንቀቁ አይከፋም ለማለት ያክል ነው!!
https://t.me/UstazKedirAhmed




Forward from: ከ ቀደምቶች ንግግር🔊
~የገንዘብ ይሁን የጓደኛ ሪዝቅ ከአላህ ነው። በሆነ ጊዜ አላህ ከሰማይ በእዝነት መልክ ያወርድልሃል። በሕይወትህ ጣልቃ እየገቡ መንገድ የሚያቃኑልህን ሰዎች ድንገት ይልክልሃል። ቀልብህን ይዳብሳሉ፣ ቁስልህን ያክማሉ፣ ቅርበታቸው ሰላም ይሰጥሃል፣ መኖራቸው ፀጋ ነው፣ ድምፃቸው ደስታ ነው፣ ፈገግታቸው ጀነት ነው፣ ምክራቸው ጤና ነው። አላህ ይጠብቅልን።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan




📌ጊዜ
ኢብነል ቀይም አላህ ይዘንላቸዉና እደዚህ  አሉ 


✍ግዜን ማባከን ከሞት  ይበልጥ አደጋ ነው‼️

ምክናየቱም ጊዜን ማባከን ከአላህና ከመጨረሻው አለም ያቋርጣል ሞት ግን ከዱኒያና ከባለቤቶቿ ያቋርጣል።

https://t.me/Umu_fewzan_4u


Forward from: Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
የአላህ መልእክተኛ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦
"አንዳችሁ ወደ ጁሙዐ ሶላት መምጣት ሲፈልግ ይታጠብ።" [አልቡኻሪይ፡ 877]
=
የቴሌግራም ቻናል:-
https://t.me/IbnuMunewor


سورة الكهف
=


Forward from: ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀
ከጀነት ውጭ ያለ ፀጋ አላቂ ነው❗️
ከጀሀነም ውጭ ያለ መከራ አላፊ ነው❗️
             አብሽሩ ✅🌸


ሚዛናዊቷ ሴት
ልክ ከአንተ መለየት ማትችል እስኪመስልህ ድረስ ትወድሃለች ስትተውህ  ደግሞ አንድም ቀን ወዳህ እንዳልነበር እንዲሰማህ አድርጋህ ትሄዳለች !

https://t.me/Umu_fewzan_4u


Forward from: الشباب السلفيين
በሌሎች ህይወት አትግባ!!

የሌሎች ሰዎችን መቅዘፊያ መስበር የአንተን ጀልባ ፍጥነት አይጨምርልህም።

t.me/nuredinal_arebi


Forward from: الشباب السلفيين
«አራተኛ ያግባሽ»
--------------
ዘላለም ከመኖር ስትሸማቀቂ፡
ባልሽ ማነው ሲሉሽ ከምትሳቀቂ፡
በዲንሽ ላይ ደክመሽ ከምትዳቀቂ፡

ከለበሽው ኒቃብ ከምትገላለጭ፡
ጠባብ ልብስ ለብሰሽ ከምትቁለጨለጭ፡
ከነዲህነቱ ከነችግሮቹ የሱና ሰው ምረጭ!!

የተከፋሽ እለት ላይሆንሽ እንባ አባሽ፡
አፀዳሁ እያለ ጭቃ ከሚቀባሽ፡
የውበትሽ አክሊል ከሚረግፍ አበባሽ፡
አዝናናሁ እያለ ገደል ከሚያስገባሽ፡

ሰው ከምትፈትኝ እየተቀባባሽ፡
ዲን የሌለው ሁሉ ግራ ከሚያጋባሽ፡
የሱናው አርበኛ አራተኛ ያግባሽ፡

#ኑር

t.me/nuredinal_arebi
t.me/nuredinal_arebi


በአላህ ይዣችኋለሁ፣ነብዩን የሚወድ ... ሼር ያድርግ ለሚሉ

🎙 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር

🔗 t.me/Achachir_mkroch


💌አንዳንድ ምቀኝነት በምክር
ተቀምሞ ሊመጣ ይችላልና ተጠንቀቁ።


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
يا_عبد_الله:

جنازة الغد صاحبها يتنفس الآن ..

ألآ من يعتبر..؟!
💦💦
https://t.me/Umu_fewzan_4u


Forward from: Ustaz Kedir Ahmed Al—Kemisse (Abu Juweyriya)
አላህን መፍራት ትልቅ ሀብት ነው::
ብልህ ሰው ነፍሱን የመረመረና ከሞት ቡኃላ ላለው ሕይወት የተዘጋጀ ነው::
ከአላህ ብርሃንም በመቃብር ውስጥ ብርሀን ሊሆነው የሚችልን ነገር የወሠደ ነው::
ዐይናማ የነበረ ባሪያ አላህ እውር አድርጐ እንዳይ ቀስቅሰው ይፈራል::
ጥበበኛ ሰው መልካምን ና እውነትን ይናገራል::
ለአላህ የሆነ ሰው ሞንም የሚፈራው ነገር አይኖርም::
አላህ በእርሱ የተመካን መጠጊያም ከለላም ይሆነዋል::
https://t.me/UstazKedirAhmed


የወላጅ ሃቅ ክፍል 1

🎙አብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን

በኑረዲን አል-አረቢ ቻናል የተደረገ ሙሓደራ

t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
t.me/abu_fewzan_abdu_shikur

20 last posts shown.