🇵🇹 የብሩኖ ፈርናንዴዝና ዲዮጎ ዳሎት ሀገር ፖርቹጋል ኖርዌይን 2-1 በማሸነፍ ጨዋታዋን አጠናቃለች።
የዩናይትድ አምበል ብሩኖ ፈርናንዴዝም ጨዋታውን በአምበልነት መርቶ አጠናቋል።
🇳🇱 የጆሹዋ ዚርክዚ ሀገር ኔዘርላንድም በተመሳሳይ 2-1 ውጤት ሰርቢያን አሸንፋለች።
በጨዋታው የዩናይትድ አጥቂ ጆሹዋ ዚርክዚ ማራኪ ጎል ማስቆጠር ችሏል።
የሰንደርላንዱ አጥቂ ብሮቢ በጉዳት ምክንያት ከቡድኑ መውጣቱን ተከትሎ ዚርክዚ ወደ ኔዘርላንድ መጠራቱ ይታወሳል።
✅ ብሩኖ ፈርናንዴዝ፣ ዚርክዚ እና ዲዮጎ ዳሎት ያለምንም ጉዳት ወደ ክለባችን ይመለሳሉ።
@United_Fans_Plus@United_Fans_Plus