United Fans Plus


Channel's geo and language: Ethiopia, English
Category: Sport


ድል ሲመጣ በደስታ እንዘምራለን፤
ሽንፈት ሲመጣ በታማኝነት እንቆማለን። ምክንያቱም ክለብ ማንቸስተር ዩናይትድ ነው::
ዜናዎች፣ የጨዋታ ውጤቶች፣ ትንታኔዎች፣ ፎቶዎች እና ቪዲዮዎች ወደናንተ እናደርሳለን።
🔴 አንድ ልብ
🔴 አንድ ክለብ
🔴 አንድ ቤተሰብ
ዩናይትድ እስከ መጨረሻ ❤️
(Unofficial Fan Page)
🟥CONTACT @Waqo23

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, English
Category
Sport
Statistics
Posts filter


🚨🗣️ ዙርክዜ ስለ በዩናይትድ ያለው ሁኔታ፦

“በዩናይትድ ያለው የተጫዋቾች ውድድር በአሁኑ ሰዓት ብዙውን ጊዜ ከተቀያሪ ወንበር እንድገባ እያደረገኝ ነው።

በመጨረሻም ይህን ሁኔታ ለመቀየር ራሴ አንድ ነገር ማድረግ አለብኝ፣ ምንም እንኳን ቀላል ባይሆንም።

እንዲሁም አሰልጣኙ ወደ ቡድኑ መጥራቱ ትንሽ አስገርሞኛል።”

🗞️ ምንጭ፡ ESPN


🇵🇹 የብሩኖ ፈርናንዴዝና ዲዮጎ ዳሎት ሀገር ፖርቹጋል ኖርዌይን 2-1 በማሸነፍ ጨዋታዋን አጠናቃለች።

የዩናይትድ አምበል ብሩኖ ፈርናንዴዝም ጨዋታውን በአምበልነት መርቶ አጠናቋል።

🇳🇱 የጆሹዋ ዚርክዚ ሀገር ኔዘርላንድም በተመሳሳይ 2-1 ውጤት ሰርቢያን አሸንፋለች።

በጨዋታው የዩናይትድ አጥቂ ጆሹዋ ዚርክዚ ማራኪ ጎል ማስቆጠር ችሏል።

የሰንደርላንዱ አጥቂ ብሮቢ በጉዳት ምክንያት ከቡድኑ መውጣቱን ተከትሎ ዚርክዚ ወደ ኔዘርላንድ መጠራቱ ይታወሳል።

✅ ብሩኖ ፈርናንዴዝ፣ ዚርክዚ እና ዲዮጎ ዳሎት ያለምንም ጉዳት ወደ ክለባችን ይመለሳሉ።

@United_Fans_Plus
@United_Fans_Plus


'https://t.me/addlist/10UWhdPI4ksxNWZk' rel='nofollow'>ምን አይነት ፊልም መመልከት ይፈልጋሉ?
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️
🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶
😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

▶️የቱርክ ፊልም    JOIN 👈 ይንኩ

▶️የአሜሪካ ፊልም   JOIN 👈 ይንኩ

▶️ የህንድ ፊልም     JOIN 👈 ይንኩ

▶️የቻይና ፊልም      JOIN 👈 ይንኩ

▶️የአማርኛ ፊልም      JOIN 👈 ይንኩ

▶️ተከታታይ ፊልሞች    JOIN 👈 ይንኩ

▶️ አኒሜሽን ፊልሞች    JOIN 👈 ይንኩ

▶️አክሽን ፊልሞች     JOIN 👈 ይንኩ

▶️የጫካ ፊልሞች     JOIN 👈 ይንኩ

▶️የፍቅር ፊልሞች    JOIN 👈 ይንኩ

▶️የsex ፊልሞች    JOIN  👈  ይንኩ

✅ እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ ✅

                    JOIN

ይቀላቀሉ                        ይቀላቀሉ

⚡️ Waver 👉 @wase_vip1


🚨🗣️ የምንጊዜውም ተወዳጅህ የማንቸስተር ዩናይትድ ተጫዋች ማን ነው?

🗣️ ሴኔ ላመንስ፦ “ክሪስቲያኖ ሮናልዶ” ❤️‍🔥🐐

@United_Fans_Plus
@United_Fans_Plus


🚨🎙️ ዌይን ሩኒ ዩናይትድ ራስሙስ ሆይሉንድን ለቆ እንዲሄድ ማድረጉን ተችቷል!

🗣️ “ሆይሉንድ በዩናይትድ ሁለተኛ የውድድር ዘመኑ በጣም ደካማ ነበር። ሆኖም ዚርክዚን በቡድኑ ውስጥ አስቀርቶ ሆይሉንድን እንዲለቅ ማድረጉ መጥፎ ውሳኔ ነበር።

ሴስኮ ሊጎዳ ወይም ብቃቱ ላይ ጥያቄ ሊነሳ እንደሚችል ሲታሰብ፣ ሆይሉንድ በተጠባባቂ አጥቂነት ቡድኑን ማገዝ ይችል ነበር።

እንዲያውም አንዳንድ ሰዎች ሆይሉንድ ከሴስኮ ይበልጣል ሲሉ ሰምቻለሁ፤ እኔ ግን በዚህ ሀሳብ አልስማማም።”

@United_Fans_Plu
@United_Fans_Plus


🎙️ ብሩኖ ፈርናንዴዝ፦

“ከክርስቲያኖ ሮናልዶ ጋር ተነጋግሬዋለሁ። እሱ የብሔራዊ ቡድናችንና የሀገራችን ትልቁ አዶ ነው፤ ሁሌም እንዲሁ ይቆያል። 🇵🇹

ብሔራዊ ቡድናችን አንድ ነው፣ የተከፋፈለ አይደለም። ችግሮች በውስጥ መፍትሄ ሊያገኙ እና ለሁለቱም ወገኖች በመልካም ሁኔታ ሊጠናቀቁ ይገባል።” 🇵🇹🤝

@United_Fans_Plus
@United_Fans_Plus


🚨 ሌኒ ዮሮ በኦልድ ትራፎርድ ያለውን ሚና በመጨነቅ ማንችስተር ዩናይትድን ለመልቀቅ ሊያስብ ይችላል!

የ20 ዓመቱ ፈረንሳዊ ተከላካይ በዚህ የፕሪሚየር ሊግ የውድድር ዘመን 22 ደቂቃ ብቻ ተጫውቷል።

ፒኤስጂ ለተጫዋቹ ጠንካራ ፍላጎት እያሳየ ሲሆን፣ አርሰናልም በቁም ነገር መከታተል ያለበት አማራጭ ሆኖ ብቅ ብሏል።

[MarkBrusCOS]

@aradasportz
@aradasportz


ክለባችንን ልንመለከተው አንድ ሳምንት ቀረናል! 🔜🔴

@United_Fans_Plus
@United_Fans_Plus


መልካም እለተ ሰንበት ቤተሰብ!

@United_Fans_Plus
@United_Fans_Plus


🚨🔴 የማንቸስተር ዩናይትድ የጉዳት ዜና!

ማቲያስ ዴ ሊግት በዚህ ሳምንት እንደገና ከዋናው ቡድን ጋር ልምምድ አድርጓል።

በቅርቡም ወደ ተጠባባቂ ተጫዋቾች ዝርዝር ሊመለስ ይጠበቃል። በተለይም ከአትሌቲኮ ማድሪድ ወይም ኮሞ ጨዋታ አንዱ ላይ ተጠባባቂ ሆኖ ሊቀመጥ ይችላል። 🔴👀

🗞️ ምንጭ፡ TyMarshall_MEN

@United_Fans_Plus
@United_Fans_Plus


ላመንስ × ባይንዲር 🤝❤️

@United_Fans_Plus
@United_Fans_Plus


🚨 BREAKING!

ብሩኖ ፈርናንዴዝ እና ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ የማንቸስተር ዩናይትድ ውላቸው በ2027 ክረምት የሚያበቃ በመሆኑ ወደ የመጨረሻ የውል ዓመታቸው ገብተዋል። 👀

ሁለቱም ተጫዋቾች በውላቸው ላይ የአንድ ዓመት ተጨማሪ አማራጭ እንዳለ ሪፖርቶች ይጠቁማሉ።

🤔 ዩናይትድ ለሁለቱም አዲስ ውል መስጠትን ቅድሚያ ሊሰጠው ይገባል?

💬 አስተያየታችሁን በአስተያየት ያካፍሉ!

🗞️ ምንጭ፡ TEAMtalk

@United_Fans_Plus
@United_Fans_Plus


🚨🇳🇱 ጆሹዋ ዚርክዜ ወደ ኔዘርላንድ ብሔራዊ ቡድን ተመልሷል! 🔴

የማንቸስተር ዩናይትዱ አጥቂ ትናንት ከግሪክ ጋር በተደረገው ጨዋታ በተቀያሪነት ገብቶ ለሀገሩ መጫወት ችሏል። 👏🇳🇱

@United_Fans_Plus
@United_Fans_Plus


ፖርቹጋል ዴንማርክን 4ለ2 ባሸነፈችበት ጨዋታ የክለባችን አማካኝ ብሩኖ ፈርናዴዝ ሁለት አሲስት እንድሁም ዳሎት አንድ አሲስት ማድረግ ችሏል።

@United_Fans_Plus
@United_Fans_Plus


መልካም ቀን ቤተሰብ!

@United_Fans_Plus
@United_Fans_Plus


🚨🇵🇹 ብሩኖ ፈርናንዴዝ ለመጫወት ዝግጁ ነው!

ብሩኖ ከፖርቹጋል ቡድን ጋር ሙሉ ልምምድ አድርጓል። ዛሬ ምሽት አሰልጣኝ ጆርጅ ጄሱስ ከመረጠው መነሻ አሰላለፍ ላይ ሊጀምር ይችላል። 🇵🇹

ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከቡድኑ ውጭ በመሆኑ፣ ብሩኖ ዛሬ የካፒቴን ክንድ ማሰሪያውን እንዲለብስ ይጠበቃል።

ሮናልዶ ከፖርቹጋል ጋር መጫወቱን በቋሚነት ካቆመ፣ ብሩኖ የብሔራዊ ቡድኑ ቀጣዩ ካፒቴን እንደሚሆን ይጠበቃል። 🇵🇹

@United_Fans_Plus
@United_Fans_Plus


🚨 ማንችስተር ዩናይትድ ሚኪ ቫን ዴ ቬንን ለ2027 የበጋ ዝውውር ከፍተኛ የዝውውር ዒላማ አድርጎ ለይቷል!

ዩናይትድ በተከላካይ መስመሩ ላይ ተጨማሪ ፍጥነት ማምጣት ይፈልጋል። ሚኪ ቫን ዴ ቬንም በዚህ ረገድ ትልቅ ማሻሻያ ሊያመጣ የሚችል ተጫዋች እንደሆነ በክለቡ ዘንድ ይታያል። ⚡️

ዩናይትድ በ2027 ክረምት ተከላካይ መስመሩን ለማጠናከር እያሰበ ነው!

[SportsPeteO]

@United_Fans_Plus
@United_Fans_Plus


🚨 የማዝራዊ ጥሩ ዜና! 🇲🇦🙌

ኑሳይር ማዝራዊ ከሞሮኮ ብሔራዊ ቡድን ጋር ወደ ሞሮኮ ተመልሷል። ✈️

ባለፈው ጨዋታ በጉዳት ተቀይሮ የወጣው ተጫዋቹ አሁን ጥሩ ሁኔታ ላይ እንዳለ እየተገለጸ ሲሆን፣ ከማሊ ጋር ለሚደረገው ጨዋታ ከቡድኑ ጋር ይገኛል። 💪🔴

@United_Fans_Plus
@United_Fans_Plus


Poll ጥያቄ 2 🔴ማንቸስተር ዩናይትድ በአንድ የውድድር ዘመን ውስጥ ሶስት ታላላቅ ዋንጫዎችን (ትሬብል - የፕሪሚየር ሊግ፣ የኤፍ ኤ ካፕ እና የቻምፒየንስ ሊግ) ያሸነፈው በየትኛው ዓመተ ምህረት (እ.ኤ.አ) ነው? 🏆🏆🏆
Poll
  •   1998
  •   1999
  •   2008
  •   2011
3 votes


Poll ጥያቄ 1 🔴በፕሪሚየር ሊጉ ታሪክ ውስጥ ለረጅም አመታት ሪከርድ ሆኖ የቆየውን እና በ11 ሰከንድ ውስጥ ለማንቸስተር ዩናይትድ ፈጣኑን ጎል ያስቆጠረው ተጫዋች ማን ነው?
Poll
  •   ማርከስ ራሽፎርድን
  •   ዋይኒ ሮኒ
  •   ራያን ጊግስ
  •   ክርስቲያኖ ሮናልዶ
5 votes

20 last posts shown.