የፌዴራል መንግስት ሰራተኞች ረቂቅ አዋጅ ፀደቀ
ኅዳር 10/2017 (አዲስ ዋልታ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፌዴራል የመንግስት ሰራተኞች ረቂቅ አዋጅን አፀደቀ።
ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 5ኛ መደበኛ ስብሰባ የፌዴራል መንግስት ሰራተኞች አዋጅን ለማሻሻል የቀረበለትን ረቂቅ አዋጅ መርምሮ አፅድቋል።
በዚህም መሰረት የፌዴራል መንግስት ሰራተኞች አዋጅ ቁጥር 10/64/2010 ተሻሽሎ አዲሱ ረቂቅ አዋጅ ቁጥር 1353/2017 በምክር ቤቱ በአብላጫ ድምፅ ማፅደቁን ኢዜአ ዘግቧል፡፡