ቶተንሃም ማንችስተር ሲቲን 4 ለ 0 አሸነፈ
ኅዳር 14/2017 (አዲስ ዋልታ) በ12ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ቶተንሃም ማንችስተር ሲቲን 4 ለ 0 አሸንፏል፡፡
በሳምንቱ ተጠባቂ የፕሪሚየር ሊጉ መርኃ ግብር ማንቺስተር ሲቲ በሜዳው ቶተንሃም ሆትስፐርን አስተናግዶ ተሸንፏል።