WENDE TUTORIAL

Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Education

For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Education
Statistics
Posts filter

በዝህ አመት ብትቀላቀሉ ብየ ምመክራቹ ትምርታዊ ቻናሎች

ለተማርዎች ብቻ የምሆኑ ቻናሎችን ልጠቁማቹ

ሰላም ተማሪዎች በ YouTube video Tutorial እንድንለቅ የምትፈልጉትን Video ንገሩን🙏

📚 ለ Entrance Exam ውጤታማ የአጠናን ስልት

ሰላም ውዶች ዛሬ  ስለ-አጠናን-ስልት ላወጋችሁ ወደድኩ።

✅ በትምህርት አለም ውስጥ በምንሆንበት ጊዜ እንደ Body guard  የምናየው ነገር ቢኖር ንባብ ነው። ትምህርት እና ጥናት (ንባብ) የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታ ናቸዉ፤  እና ብዙዎቻችን ንባብ አስፈላጊ መሆኑን እናውቃለን፤ ማንበብ እንዳለብንም እናምናለን ግን በአንድም ይሁኑ በሌላ ምክንያት አናነብም። አንገርምም ?

     ግን የምር  ለምን አናነብም ❓

✅ ለንባብ እንቅፋት ከሚሆኑብን ነገሮች መካከል ፦

1⃣ ለራስ ዝቅተኛ ቦታ መስጠት ( ባነብም አይገባኝም የሚል እሳቤ) አንዱና ዋነኛ ነው፤ እስቲ ይሄ አይነት ችግር ላለባቸው ተማሪዎች የሆነ ነገር ልበል ፦

😀 አንባቢ ለመሆን ስናስብ ማድረግ ያለብን ቅድመ ሁኔታዎች ፦ ( የምርም ይሰራል )

🖱 class አለመቅጣት ( አስቸኳይ ሁኔታዎች ካልተፈጠሩ በስተቀር መቅጣት የለብንም፥ class ከገባንም በኃላ ትኩሰት ሰጥተን መከታተል፤ short note መውሰድ፣ እንደሰማውት ከሆነ አሁን አሁን መምህራን ከሚፅፉት ይልቅ ሚያወሩት ፈተና ላይ ማምጣት ይቀናቸዋል፤ እና በሚያወራበት ጊዜ ከአፍ ከፍ እየለቀምን note  መያዝ ይጠቅማል

🖱 ሁል ጊዜ ቋሚ የሆነ የንባብ ፕሮግራም ሊኖረን ይገባል፤ ያለንበትን ሁኔታ ባገናዘበ መልኩ ቋሚ ፕሮግራም ቀርፀን ወደ ተግባር መቀየር።

➡️ መከተል ያለብን የንባብ ሙድ በተመለከተ የራሴን ሙድ ላካፍላችሁ፥ SQ3RA ይባላል detail ለማየት ያህል ፦

✏️ S= Survey ( የገረፍታ ንባብ ማለትም ስለምናነበው ነገር ለማወቅ ይረዳናል፤ ለ 1 ገፅ ምን ያህል ደቂቃ ይበቃል ካላችሁ ደግሞ minimum 4 min )

🔄 Q= Questioning( by using WH questions, why... How..  በሚሉት logical  ጥያቄዎች ማውጣት፤ አስተውሉ ምናወጣው ጥያቄ አመራማሪ እና ከበድ ማለት አለበት።)

🔄3R=3 round Reading (እስኪገባን ድረስ ደጋግመን ማንበብ)

🔄 A= answering the questions

💻 ይሄን ካረጋችሁ ቀለሜነት የግላችሁ ነው ፤ Entrance Exam ተሰቀለ ማለት ነው ።

በመቀጠል ደሞ በምናነብበት ጊዜ የ formula ትምህርቶችን ለብቻ formula ለይተን ብናስቀምጥ ፤ የሽምደዳ ትምህርቶችን ስናነብ በ presentation መልክ (ማለትም ድምፃችንን ቀንሰን ለራሳችን ማነባነብ) የተሻለ እንዳይጠፋብን ያደርጋል።

        🔥  ስለ ፈተና አሰራር 

🤔 ብዙ ጊዜ ጎበዝ ተማሪዎች 'የፈተና ቀን አይጠናም' ይላሉ : ነገር ግን ይሄን ለማድረግ በጣም አንባቢ እና ሁሌ ትምህርቱ ሳይጠፋ ጭንቅላት ውስጥ ማቆየትን ይጠይቃል ።

ይህ ደግሞ አድካሚ ነው። ስለሆነም መሸምደድ ያለባቸው አጭር ነገሮች : formulaዎች: ሠንጠረዦች እና መሠል ነገሮች የፈተና ቀን ሲደርስ ቢሸመደዱ የተሻለ ይሆናል።

📚 ስለ ፈተና አሠራር ደግሞ paragraph ካለ ከሱ አለመጀመር: እንደ History እና Biology ያሉ ትምህርቶችን በትዕግሥት ማንበብ: የmaths ትምህርት መምህሮች በብዛት ጭንቅላታቸው ፈጣን ስለሆነ ምን ብላችሁ ልትሳሳቱ እንደምትችሉ ያውቃሉ  ስለሆነም በቀላል መልስ ከመጣላችሁ ደግማችሁ ስሩት: ከባድ እና መልስ የማታገኙላቸውን ጥያቄዎች እለፉት ፤ በቃ አትችሉትማ 😀፤ ብዙ ተማሪ ሚሸወደው ደግሞ ለ physics ትምህርት ከ concept ይልቅ formula የሚጠቅም ይመስለዋል ነገር ግን ባብዛኛው concept ነው: እና ዋናው ነገር ፀንሰ ሀሳብ ነው ።

🔒 Maths እና Physics Entrance ላይ 100 ለማምጣት ማድረግ ያለባችሁ ነገሮች :

📝Mathematics

✅ይህ ትምህርት በቅድሚያ በሚገባ ማዳመጥ ይጠይቃል ፤ ምክንያቱም አንዴ ካመለጠ መልሶ ለመረዳት ይከብዳል ። እና በሚጠናበት ወቅት እንደ biology ሁላ ቀጥታ እየገለጡ  ማንበብ ነው ። እዚጋ ልብ ልንለው የሚገባ ነገር, ስናነብ አብረን የተሰሩትን ጥያቄውች ማንበብ አለብን ፤ እና እንዴት እንደመጣ ያልገባንን ለይተን መጠየቅ ይኖርብናል ።

📝Physics

✅ አመናችሁም አላመናችሁም እንደ Physics ቀላል ትምህርት የለም ፤ ግን ሙዱ ሊገባችሁ ይገባል ፤ በመሆኑም ይህንን ትምህርት ከመፅሐፍ ማንበብ የተሻለ ይህናል ። formulaዎቹን ለይቶ ማጥናትም ጠቃሚ ነው ፤ እና ጥያቄውችን በደንብ መለማመድ ያስፈልጋል ....በቀጣይ ብዙ ነገሮችን አጋራችኋለሁ።

ያም ይሁን ይህ  እነዚህ 2 ትምህርቶች ላይ ጥሩ ውጤት ባይመጣም ተበሳጭቶ 'ለኔ አልተፈጠረም' ማለት አያስፈልግም ። መሞከር ነው የማይሳካ ነገር የለም...አንድ ጊዜ ጭራውን እስከምትይዙት ነው  የሚያለፋችሁ።

Share :
🌐 @WENDETUTORIAL 🔂

ሰላም ውድ የWENDE TUTORIAL ተማሪዎች እና የ2018 Entrance Exam ውጤት ያለፋችሁ🙏 ሰላማችሁ በያላችሁበት ብዝት ይበል እያልን ውጤት መጥቶላችሁ ዩኒቨርስቲ Join የምታረጉ ተማሪዎች የFreshman ቆይታቹ ስኬታማ እና ውጤታማ እንዲሆን ልናግዛችሁ ከበፊቱ በተሻለ ሁኔታ የFreshman ቪዲዮ እና Exam አዘጋጅተን እየጠበቅናችሁ ነው።🥰

ለሚኖራቹ የጊቢ ቆይታ ለ 1 አመት በነዚህ ትምህርቶች ለሁሉም ጊቢ የሚሆን ለSocial እና Natural ተማሪዎች Tutorial አዘጋጅተናል🙏

✅Economics         ✅ Global Trend
✅ Geography        ✅ History
✅ Emerging Technology
✅Entrepreneurship
✅ Civics                   ✅ Logic
✅ Psychology       ✅Inclusiveness
✅ Anthropology

በነዚህ ሁሉ ትምህርቶች ለሁለቱም (Social and Natural) ተማሪዎች ለማስተማር ዝግጁ ነን🫡🫡 ከናንተ የሚጠበቀው ለ1 አመት Tutorial 399 ብር ብቻ በመክፈል እኛን መቀላቀል ነው🙏

ለመክፈል 👉 0967582833 Telebirr
                 👉 1000475112664 CBE
❇️WENDIMAGEGN WELDEGIORGIS

ከፍለው ሲጨርሱ በዚህ Telegram Account 👉@wende161721 ይላኩልን🙏

❤️WENDE TUTORIAL ይለያል🏆

Are You Struggling? Remedial or Freshman?

Forward from: WENDE TUTORIAL
ሰላም ውድ የWENDE TUTORIAL ተማሪዎች እና የ2018 Entrance Exam ውጤት ያለፋችሁ🙏 ሰላማችሁ በያላችሁበት ብዝት ይበል እያልን ውጤት መጥቶላችሁ ዩኒቨርስቲ Join የምታረጉ ተማሪዎች የFreshman ቆይታቹ ስኬታማ እና ውጤታማ እንዲሆን ልናግዛችሁ ከበፊቱ በተሻለ ሁኔታ የFreshman ቪዲዮ እና Exam አዘጋጅተን እየጠበቅናችሁ ነው።🥰

ለሚኖራቹ የጊቢ ቆይታ ለ 1 አመት ለሁሉም ጊቢ የሚሆን ለSocial እና Natural ተማሪዎች Tutorial አዘጋጅተናል🙏

ለሁለቱም (Social and Natural) ተማሪዎች ለማስተማር ዝግጁ ነን🫡🫡 ከናንተ የሚጠበቀው ለ1 አመት Tutorial 399 ብር ብቻ በመክፈል እኛን መቀላቀል ነው🙏

ለመክፈል 👉 0967582833 Telebirr
                 👉 1000475112664 CBE
❇️WENDIMAGEGN WELDEGIORGIS

ከፍለው ሲጨርሱ በዚህ Telegram Account 👉@wende161721 ይላኩልን🙏

❤️WENDE TUTORIAL ይለያል🏆

የመስቀል በዓልን ለምታከብሩ መላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ!
መልካም በዓል ይሁንላችሁ❤️

WENDE TUTORIAL

@WENDETUTORIAL
@WENDETUTORIAL

ሰላም እንዴት ናችሁ🥰
የ2019 Private Class Remedial ምዝገባ ጀምረናል።Remedial ተማሪዎች ጊዜ ሁለተኛ እድል አይሰጣችሁም።

Courses ✅ Geo, History and English ሲሆን Maths individualy ነው እምናግዛችሁ።

✅ ለሁሉም ትምህርቱን የምንሰጠው በTelegram group ሲሆን video, short note and Exam እዛው ላይ ነው የምንለቀው🙏

❌ለማስታወስ ዘግይተው ለሚመዘገቡ ተማሪዎች ክፍያው የሚጨምር መሆኑን እና እኩል ካልጀመሩ ለማጥናት እንደሚቸገሩ ለማሳወቅ እንወዳለነን!!🙏

❇️ ለመመዝገብ ዋጋ 400 Birr ለ1 አመት ነው።👌 ሰብሰብ ብለው ከ2 ሰው በላይ ለሚመዘገቡ 100 ብር discount አለው🤗

🔵CBE= 1000475112664 ላይ በመክፈል በዚህ Username👉 @wende161721 ላይ screenshot ይላኩልን 🫡

ሰላም ውድ የWENDE TUTORIAL ተማሪዎች እና የ2018 Entrance Exam ውጤት ያለፋችሁ🙏 ሰላማችሁ በያላችሁበት ብዝት ይበል እያልን ውጤት መጥቶላችሁ ዩኒቨርስቲ Join የምታረጉ ተማሪዎች የFreshman ቆይታቹ ስኬታማ እና ውጤታማ እንዲሆን ልናግዛችሁ ከበፊቱ በተሻለ ሁኔታ የFreshman ቪዲዮ እና Exam አዘጋጅተን እየጠበቅናችሁ ነው።🥰

ለሚኖራቹ የጊቢ ቆይታ ለ 1 አመት ለሁሉም ጊቢ የሚሆን ለSocial እና Natural ተማሪዎች Tutorial አዘጋጅተናል🙏

ለሁለቱም (Social and Natural) ተማሪዎች ለማስተማር ዝግጁ ነን🫡🫡 ከናንተ የሚጠበቀው ለ1 አመት Tutorial 399 ብር ብቻ በመክፈል እኛን መቀላቀል ነው🙏

ለመክፈል 👉 0967582833 Telebirr
                 👉 1000475112664 CBE
❇️WENDIMAGEGN WELDEGIORGIS

ከፍለው ሲጨርሱ በዚህ Telegram Account 👉@wende161721 ይላኩልን🙏

❤️WENDE TUTORIAL ይለያል🏆

ሰላም ውድ የWENDE TUTORIAL ተማሪዎች እና የ2018 Entrance Exam ውጤት ያለፋችሁ🙏 ሰላማችሁ በያላችሁበት ብዝት ይበል እያልን ውጤት መጥቶላችሁ ዩኒቨርስቲ Join የምታረጉ ተማሪዎች የFreshman ቆይታቹ ስኬታማ እና ውጤታማ እንዲሆን ልናግዛችሁ ከበፊቱ በተሻለ ሁኔታ የFreshman ቪዲዮ እና Exam አዘጋጅተን እየጠበቅናችሁ ነው።🥰

ለሚኖራቹ የጊቢ ቆይታ ለ 1 አመት ለሁሉም ጊቢ የሚሆን ለSocial እና Natural ተማሪዎች Tutorial አዘጋጅተናል🙏

ለሁለቱም (Social and Natural) ተማሪዎች ለማስተማር ዝግጁ ነን🫡🫡 ከናንተ የሚጠበቀው ለ1 አመት Tutorial 399 ብር ብቻ በመክፈል እኛን መቀላቀል ነው🙏

ለመክፈል 👉 0967582833 Telebirr
                 👉 1000475112664 CBE
❇️WENDIMAGEGN WELDEGIORGIS

ከፍለው ሲጨርሱ በዚህ Telegram Account 👉@wende161721 ይላኩልን🙏

❤️WENDE TUTORIAL ይለያል🏆

ለሁሉም ተማርዎች የምሆኑ ትምርታዊ ቻናሎችን ሊጠቁማቹ👇

Forward from: WENDE TUTORIAL
ሰላም ውድ የWENDE TUTORIAL ተማሪዎች እና የ2018 Entrance Exam ውጤት ያለፋችሁ🙏 ሰላማችሁ በያላችሁበት ብዝት ይበል እያልን ውጤት መጥቶላችሁ ዩኒቨርስቲ Join የምታረጉ ተማሪዎች የFreshman ቆይታቹ ስኬታማ እና ውጤታማ እንዲሆን ልናግዛችሁ ከበፊቱ በተሻለ ሁኔታ የFreshman ቪዲዮ እና Exam አዘጋጅተን እየጠበቅናችሁ ነው።🥰

ለሚኖራቹ የጊቢ ቆይታ ለ 1 አመት በነዚህ ትምህርቶች ለሁሉም ጊቢ የሚሆን ለSocial እና Natural ተማሪዎች Tutorial አዘጋጅተናል🙏

✅Economics         ✅ Global Trend
✅ Geography        ✅ History
✅ Emerging Technology
✅Entrepreneurship
✅ Civics                   ✅ Logic
✅ Psychology       ✅Inclusiveness

በነዚህ ሁሉ ትምህርቶች ለሁለቱም (Social and Natural) ተማሪዎች ለማስተማር ዝግጁ ነን🫡🫡 ከናንተ የሚጠበቀው ለ1 አመት Tutorial 399 ብር ብቻ በመክፈል እኛን መቀላቀል ነው🙏

ለመክፈል 👉 0967582833 Telebirr
                 👉 1000475112664 CBE
❇️WENDIMAGEGN WELDEGIORGIS

ከፍለው ሲጨርሱ በዚህ Telegram Account 👉@wende161721 ይላኩልን🙏

❤️WENDE TUTORIAL ይለያል🏆

ሰላም ውድ የWENDE TUTORIAL ተማሪዎች እና የ2018 Entrance Exam ውጤት ያለፋችሁ🙏 ሰላማችሁ በያላችሁበት ብዝት ይበል እያልን ውጤት መጥቶላችሁ ዩኒቨርስቲ Join የምታረጉ ተማሪዎች የFreshman ቆይታቹ ስኬታማ እና ውጤታማ እንዲሆን ልናግዛችሁ ከበፊቱ በተሻለ ሁኔታ የFreshman ቪዲዮ እና Exam አዘጋጅተን እየጠበቅናችሁ ነው።🥰

ለሚኖራቹ የጊቢ ቆይታ ለ 1 አመት በነዚህ ትምህርቶች ለሁሉም ጊቢ የሚሆን ለSocial እና Natural ተማሪዎች Tutorial አዘጋጅተናል🙏

✅Economics         ✅ Global Trend
✅ Geography        ✅ History
✅ Emerging Technology
✅Entrepreneurship
✅ Civics                   ✅ Logic
✅ Psychology       ✅Inclusiveness

በነዚህ ሁሉ ትምህርቶች ለሁለቱም (Social and Natural) ተማሪዎች ለማስተማር ዝግጁ ነን🫡🫡 ከናንተ የሚጠበቀው ለ1 አመት Tutorial 399 ብር ብቻ በመክፈል እኛን መቀላቀል ነው🙏

ለመክፈል 👉 0967582833 Telebirr
                 👉 1000475112664 CBE
❇️WENDIMAGEGN WELDEGIORGIS

ከፍለው ሲጨርሱ በዚህ Telegram Account 👉@wende161721 ይላኩልን🙏

❤️WENDE TUTORIAL ይለያል🏆

ሰላም እንዴት ናችሁ🥰
የ2019 Private Class Remedial ምዝገባ ጀምረናል።Remedial ተማሪዎች ጊዜ ሁለተኛ እድል አይሰጣችሁም።

Courses ✅ Geo, History and English ሲሆን Maths individualy ነው እምናግዛችሁ።

✅ ለሁሉም ትምህርቱን የምንሰጠው በTelegram group ሲሆን video, short note and Exam እዛው ላይ ነው የምንለቀው🙏

❌ለማስታወስ ዘግይተው ለሚመዘገቡ ተማሪዎች ክፍያው የሚጨምር መሆኑን እና እኩል ካልጀመሩ ለማጥናት እንደሚቸገሩ ለማሳወቅ እንወዳለነን!!🙏

❇️ ለመመዝገብ ዋጋ 400 Birr ለ1 አመት ነው።👌 ሰብሰብ ብለው ከ2 ሰው በላይ ለሚመዘገቡ 100 ብር discount አለው🤗

🔵CBE= 1000475112664 ላይ በመክፈል በዚህ Username👉 @wende161721 ላይ screenshot ይላኩልን 🫡

ሰላም ውድ የWENDE TUTORIAL ተማሪዎች እና የ2018 Entrance Exam ውጤት ያለፋችሁ🙏 ሰላማችሁ በያላችሁበት ብዝት ይበል እያልን ውጤት መጥቶላችሁ ዩኒቨርስቲ Join የምታረጉ ተማሪዎች የFreshman ቆይታቹ ስኬታማ እና ውጤታማ እንዲሆን ልናግዛችሁ ከበፊቱ በተሻለ ሁኔታ የFreshman ቪዲዮ እና Exam አዘጋጅተን እየጠበቅናችሁ ነው።🥰

ለሚኖራቹ የጊቢ ቆይታ ለ 1 አመት በነዚህ ትምህርቶች ለሁሉም ጊቢ የሚሆን ለSocial እና Natural ተማሪዎች Tutorial አዘጋጅተናል🙏

✅Economics         ✅ Global Trend
✅ Geography        ✅ History
✅ Emerging Technology
✅Entrepreneurship
✅ Civics                   ✅ Logic
✅ Psychology       ✅Inclusiveness

በነዚህ ሁሉ ትምህርቶች ለሁለቱም (Social and Natural) ተማሪዎች ለማስተማር ዝግጁ ነን🫡🫡 ከናንተ የሚጠበቀው ለ1 አመት Tutorial 399 ብር ብቻ በመክፈል እኛን መቀላቀል ነው🙏

ለመክፈል 👉 0967582833 Telebirr
                 👉 1000475112664 CBE
❇️WENDIMAGEGN WELDEGIORGIS

ከፍለው ሲጨርሱ በዚህ Telegram Account 👉@wende161721 ይላኩልን🙏

❤️WENDE TUTORIAL ይለያል🏆

Teacherye yetemesegene yihun AAU gebahu 🙏🙏

20 last posts shown.