እዚህ አንቀጽ ላይ ማርያም እና አሮን ሁለት ማንነት ሆነው ሳለ በነጠላ ግሥ "ትዳቤር" תְּדַבֵּ֨ר እንጂ በብዜት "ዮምሩ" יֹּאמְר֖וּ አልተባሉም፥ "ትዳቤር" תְּדַבֵּ֨ר ማለት በነጠላ "ተናገረ" ማለት ሲሆን "ዮምሩ" יֹּאמְר֖וּ ደግሞ በብዜት "ተናገሩ" ማለት ነው። እናማ ያህዌህን እና መልአኩን በነጠላ ግሥ "ይቫሬኽ" יְבָרֵךְ֮ ስለተባሉ አንድ ማንነት ናቸው ካልን እንግዲያውስ ማርያም እና አሮን በነጠላ ግሥ "ትዳቤር" תְּדַבֵּ֨ר ስለተባሉ አንድ ማንነት ናቸውን? እንቀጥል፦
1ኛ ሳሙኤል 26፥7 ዳዊት እና አቢሳ ወደ ሕዝቡ በሌሊት "መጡ"። וַיָּבֹא֩ דָוִ֨ד וַאֲבִישַׁ֥י ׀ אֶל־הָעָם֮ לַיְלָה֒
እዚህ አንቀጽ ላይ ዳዊት እና አቢሳ ሁለት ማንነት ሆነው ሳለ በነጠላ ግሥ "ያቮ" יָּבֹא֩ እንጂ በብዜት "ያቮኡ" יָּבֹ֥אוּ አልተባሉም፥ "ያቮ" יָּבֹא֩ תְּדַבֵּ֨ר ማለት በነጠላ "መጣ" ማለት ሲሆን "ያቮኡ" יָּבֹ֥אוּ ደግሞ በብዜት "መጡ" ማለት ነው። ያህዌህን እና መልአኩን በነጠላ ግሥ "ይቫሬኽ" יְבָרֵךְ֮ ስለተባሉ አንድ ማንነት ናቸው ካልን እንግዲያውስ ዳዊት እና አቢሳ በነጠላ ግሥ "ያቮ" יָּבֹא֩ ስለተባሉ አንድ ማንነት ናቸውን? አንድ ናሙና እንጨምር፦
ዘኍልቍ 20፥8 በትርህን ውሰድ! አንተ እና ወንድምህ አሮን ማኅበሩን "ሰብስቡ"። קַ֣ח אֶת־הַמַּטֶּ֗ה וְהַקְהֵ֤ל אֶת־הָעֵדָה֙ אַתָּה֙ וְאַהֲרֹ֣ן אָחִ֔יךָ
እዚህ አንቀጽ ላይ ሙሴ እና አሮን ሁለት ማንነት ሆነው ሳለ በነጠላ ግሥ "ሀክሀል" הַקְהֵ֤ל እንጂ በብዜት "ሊክቱ" לִקְט֣וּ አልተባሉም፥ "ሀክሀል" הַקְהֵ֤ל ማለት በነጠላ "ሰብስብ" ማለት ሲሆን "ሊክቱ" לִקְט֣וּ ደግሞ በብዜት "ሰብስቡ" ማለት ነው። ያህዌህን እና መልአኩን በነጠላ ግሥ "ይቫሬኽ" יְבָרֵךְ֮ ስለተባሉ አንድ ማንነት ናቸው ካልን እንግዲያውስ ሙሴ እና አሮን በነጠላ ግሥ "ሀክሀል" הַקְהֵ֤ל ስለተባሉ አንድ ማንነት ናቸውን?
የኢየሱስ አምላክ አብ እና የአምላክ መልእክተኛ ወልድ ሁለት የተለያዩ ለየቅል ማንነት ቢሆንም "ያቅና" በሚል ነጠላ ግሥ መጥቷል፦
1ኛ ተሰሎንቄ 3፥11 አሁን ራሱ አምላካችንና አባታችን እና ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ እናንተ መንገዳችንን ያቅና። Αὐτὸς δὲ ὁ Θεὸς καὶ Πατὴρ ἡμῶν καὶ ὁ Κύριος ἡμῶν Ἰησοῦς κατευθύναι τὴν ὁδὸν ἡμῶν πρὸς ὑμᾶς·
ለአንባቢያን እንዳይንዛዛ እንጂ ብዙ የሰዋስው ናሙናዎችን ማቅረብ ይቻል ነበር። ያዕቆብ "ከክፉ ነገር ሁሉ ያዳነኝ መልአክ" ሲል አንዱ አምላክ መልአክን እየላከ በመልአክ ያድናል ማለት እንጂ መልአኩ በራሱ ያድናል ማለት አይደለም፦
ዳንኤል 3፥28 ቡከደነፆርም አለ፦ "መልአኩን የላከ የሲድራቅ፣ የሚሳቅ እና የአብደናጎ አምላክ ይባረክ! በእርሱ የታመኑትን ባሪያዎቹን "ያዳነ" ነው። עָנֵ֨ה נְבֽוּכַדְנֶצַּ֜ר וְאָמַ֗ר בְּרִ֤יךְ אֱלָהֲהֹון֙ דִּֽי־שַׁדְרַ֤ךְ מֵישַׁךְ֙ וַעֲבֵ֣ד נְגֹ֔ו דִּֽי־שְׁלַ֤ח מַלְאֲכֵהּ֙ וְשֵׁיזִ֣ב לְעַבְדֹ֔והִי דִּ֥י הִתְרְחִ֖צוּ עֲלֹ֑והִי
ዳንኤል 6፥22 አምላኬ መልአኩን ልኮ የአንበሶችን አፍ ዘጋ፥ እነርሱም አልጐዱኝም። אֱלָהִ֞י שְׁלַ֣ח מַלְאֲכֵ֗הּ וּֽסֲגַ֛ר פֻּ֥ם אַרְיָוָתָ֖א וְלָ֣א חַבְּל֑וּנִי
ተግባባን መሰለኝ? አሏህ ሂዳያህ ይስጣችሁ! ለእኛም ጽናቱን ይስጠን! አሚን።
✍ከዐቃቢ ኢሥላም ወሒድ
https://t.me/Wahidcom
ወሠላሙ ዐለይኩም