Forward from: ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ
ይህን ምስል ፕሮፋይል ፎቶ በማድረግ ወገኖቻችንን ቢያንስ ለሶስት ቀናት እናስብ
የሚመለከተው አካል ብሄራዊ የሀዘን ቀን አውጆ ባንዲራ ዝቅ ብሎ እንዲውለበለብ ካላደረገ እኛ በራሳችን ለምን አናደርገውም? እድሜ ለሶሻል ሚድያ!
የሟቾች ቁጥር ከምንሰማውም እጅግ፣ እጅግ የበለጠ እንደሆነ ሰምቻለሁ፣ በድጋሜ ነፍስ ይማር።
@EliasMeseret