IMF የ2024 እና የ2025 የሰብሰሃራ አፍሪካ ቀጠና ሀገራት የኢኮኖሚ ደረጃ ሪፖርት (Regional Economic Outlook 2024) አውጥቷል!
የሰብሰሃራ አፍሪካ ሀገራትን በ6 ቡድን የከፈለ ሲሆን ነዳጅ ያላቸው፤ ከነዳጅ ወጪ ከፍተኛ ነዳጅ ያላቸው፤ ማዕድን የሌላቸው፤ መካከለኛ ገቢ ያላቸው፤ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው እና በግጭት የሚታመሱ ናቸው...
የትንበያ ሰነዱ ኢትዮጵያን ዝቅተኛ ገቢ፤ አነስተኛ ማዕድን፤ በግጭት የታመሰ በሚል ቢመድብም በቀጣይ ዓመት 6.5% የኢኮኖሚ እድገት ታስመዘግባለች ይላል.....
የሰነዱን መሰረታዊ ነጥቦች እና የሰጠውን ትንበያ ለመመልከት...https://youtu.be/viXWTsWHv94