#ትራምፕ Effect!
የኢትዮጵያ ጤና ሚኒስቴር በሲዲሲ እና ዩኤስኤይድ (USAID) ድጋፍ የተቀጠሩ ከ5 ሺህ በላይ ሰራተኞችን ውል እንዲቋረጥ መመሪያ ሰጠ።
መረጃው የቲክቫህ ኢትዮጵያ ነው!
#ለማስታወስ፦ ፕሬዝዳንት ትራምፕ ለ90 ቀናት ያህል ማናቸውም የውጭ እርዳታዎች (USAIDን ጨምሮ) እንዳይሰጡ መከልከላቸው ይታወቃል! ቢሊየነሩ አማካሪያቸው ኤለን መስክም "ዩኤስኤይድ (USAID) መፍረስ ያለበት ተቋም ነው” ሲል ተናግሯል!