ገና ያስጨንቁናል! አሜሪካ ለራሷ ስታስብ ዓለም ለምን ተጨነቀ? ትራምፕ የተማሩትን ኢኮኖሚክስ እየተገበሩት ነው!
ትራምፕ እና አዲሷ አሜሪካ ምክንያታዊ ያልሆነ ማንኛውም የአስተዳደር ወጪ እና የውጪ እርዳታ አይኖርም እያሉ ነው።
የአሜሪካ ውሳኔ ከሃብታም እስከ ድሃ ሀገራት አስጨናቂ ሆኗል! ለምን?
ወደኋላ ከተመለከትን ትራምፕ የመጀመሪያ ድግሪ ወደያዙበት የኢኮኖሚክስ አስተምህሮት እያዘነበሉ ይመስላል!
እስቲ ሁላችንንም የሚነኩ የኢኮኖሚ ውሳኒያቸውን እንመልከት....https://youtu.be/Br5xQNXY7J0