የቅባቶች የመጽሐፍ ቅዱስን ጸባይ አለማወቅ ወደ ስህተት ከቷቸዋል እኛ መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ለአብ የተነገረው ሁሉ ለወልድም እንደሆነ እናምናለን መጸሐፍ ቅዱስ ላይ አይደለም ሕይወትን ሰጠው የሚል ብቻ የሌለው ቃል ቀርቶ "ብቻ" የተጨመረበት ቃል ለኢየሱስም እንደሚሰራ እናምናለን እንቀበላለን ለምሳሌ "John 17 አማ - ዮሐንስ
3: እውነተኛ አምላክ ብቻ የሆንህ አንተን የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሕይወት ናት።" እዚህ ቃል ላይ ኢየሱስ አብን "እውነተኛ አምላክ ብቻ" የሆንክ ይላል በእነሱ መረዳት ብንሄድ ኢየሱስ አምላክ አይደለም ያስብላል እኛ ግን ይሄ ለኢየሱስም ይሠራል አምላክነት የሥላሴ ነው እንል አለን እንድሁ ሕይወት መሥጠትም የሥላሴ ነው " እባካቹ ሕይወትን ሰጠው የሚለውን ጥቅስ አታሰቃዩት 😁 ብቻ የሚል ቢጨመርበት እራሱ ችግር የለብንም አይደለም ሕይወትን ሰጠው