የበጋሻውን ንግግር ስታስተውሉት አይደለም ሚሥጢረ ሥላሴ ሊኖር ቀርቶ ምሥጢረ ሥላሴን ምናምን ተውት
ጌታ ኢየሱስ እራሱ ተቀስፎ ነው የሞተው እንደበጋሻው ንግግር አይደለም የአብ ቁጣ ሊበርድ አይደለም የሰው ልጆች ሊድኑ
አብ የኢየሱስ ኃጢአት ከአብ ፍቅር በላይ ሁኖ
በምድር ውኃ እንደጠፉት ሰዎች ሆነ ማለት ነው
Genesis 6 አማ - ዘፍጥረት
13: እግዚአብሔርም ኖኅን አለው፦ “የሥጋ ሁሉ ፍጻሜ በፊቴ ደርሶአል፤ ከእነርሱ የተነሣ ምድር በግፍ ተሞልታለችና፤ እኔም እነሆ ከምድር ጋር አጠፋቸዋለሁ።
የኃጢአት ብዛት ከሆነማ እና እግዚአብሔር ባጠፋቸው ከሆነ እርቅ የሚገኘው የሰው ልጅ የሚድነው በምድር ውሃ የሰው ልጆች ሲጠፉ የዚያን ነበር የኢየሱስ መምጣት አያስፈልገውም ነበር።