የቅባቶች ነገር እኮ እኔ ግርም ነው የሚለኝ
ከሥጋው የተነሣ ተራበ፣ ከሥጋው የተነሣ ተጠማ የሚል አገላለጥ ይጠቀማሉ፡፡ታድያ ማን ተራበ ላይ የባሕርይ ምንታዌን ለምን አይሆንባቸውም? ከማን የተነሣ ተራበ ላይ ግን ቅድመ ተዋሕዶ የቃልና የሥጋ ባሕርይ የሆኑትን ጠቅሰው ያስተምራሉ፡፡ ከዚያም ሞተ በሥጋ ይላሉ፤ ከሥጋው የተነሣ ሞተ፤ ከመለኮቱ የተነሣ ደግሞ ሕያው ሆነ ይላሉ ከመለኮቱ የተነሳ ከበረ ግን አይሉም ይገርማሉ ከመለኮቱ የተነሳ ከበረ ለማለት ክርስቶስን ከሁለት መክፈል ይሆንባቸዋል😁።