2)አሪፍ ፕሮጀክት እንዳለ ሁሉ መጥፎ ስግብግብ የሆነ ፕሮጀክትም አለ።
አስቡት ይህ የ Crypto space ከምታስቡት በላይ በጣም ሰፊ ነው። ለምሳሌ አጠቃላይ create የተደረገው የ Crypto coinና token 10M+ ደርሷል እናም እነዚህ በአሁኑ ሰዓት የሚያወጡት 3Trillion dollar ነው(BTC 1.7trillion+ ይሸፍናል)። ምን ለማለት ነው የግድ ሁሉም ፕሮጀክት አሪፍ እንዲሆን ወይም ለ community አሪፍ ነገር እንዲሰጥ አትጠብቁ ምክንያቱም ሁሉም አሪፍ ከሆነ ውድድር የሚባል ነገር አይኖርም። አንድ ፕሮጀክት የሚፈጠረው ያኛው የሰራውን ስህተት ወይም ሊያሳካው ያልቻለውን ነገር ለመቅረፍ ነው። ስለዚክ ብዙም አጥገረሙ።
3)ቀጣይ ከኛ ሚጠበቀው የተወሰኑ አሪፍ አሪፍ የሚባሉ ፕሮጀክቶችን ማለትም utility የሚባለው ነገር ያላቸው ምን ማለት ነው ያፕሮጀክት የተፈጠረው እዚህ crypto ውስጥ አንድ ችግር ለመፍታት የመጣ እንጂ እንደ zoo tapswap memefi የመሳሰሉት ዝም ብለው ለራሳቸው አላማና ለመዝናኛነት ብቻ የሚፈጠሩ ፕሮጀክቶች ላይ አትሳተፉ።
(በእርግጥ አንድ አንድ በጣም ሃብታም የሆኑና ዝነኛ የሆኑ ሰዎች ለራሳቸው token አላቸው ለመባል እንዲሁም የሚወዱትን የ blockchain ecosystem ለማገዝ, community ለመገንባት... የሚያወጡ አሉ እነሱን መርጦ አንዳንዶችን መስራት ነው።)
4)ባለፈው እንዳልኳችሁ ጥሩ ጥሩ የሚባሉ ፕሮጀክቶችን በተለይ layer 1 የሚባሉ የራሳቸው ecosystem ና blockchain ይዘው የሚመጡ(we call it TESTNET) ፕሮጀክቶች ላይ በደንብ የምንሰራ ይሆናል ምክንያቱም ቅድም ያልኳችሁ UTILITY የሚባለው ነገር አብዛኛውን ጊዜ የ Crypto congestion(ብዙ transaction በሚካሄድበት ጊዜ ፍጥነቱን ለመጨመርና fee ለመቀነስ) የሚመጡ ስለሆኑ investors እና ትላልቅ companys ትኩረት ይሰጧቸዋል። እነዚህ ላይ የምንሰራ ይሆናል።
//በቅርቡ እያንዳንዱን ፕሮጀክት ከነ አሰራሩ እንዲሁም ምን ምን እንደሚያስፈልግ የምገልፅላችሁ ይሆናል።