ውድ ቤተሰቦች፣
በመላው የ ድርጅታችን ሰራተኞች ስም ለእርስዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ አስደሳች እና ሰላማዊ የገና በዐል እንዲሆንልን ምኞታችንን እናቀርባለን። ይህ የበዓላት ወቅት ሰላምን፣ ደስታን፣ እና ስኬትን ያምጣልን።
የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ሱቆቻችን ዛሬ እና ነገ እንደሚዘጉ ልናሳውቆ እንወዳለን።
ከሐሙስ ጀምሮ በ አዲስ መንፈስ ልናገለግልዎ ዝግጁ ሆነን እንጠብቆታለን። መልካም ገና የገና በዓል ይሁንላችሁ!
Xshop