«...ትልልቅ ሐሳቦች ሁሌም ከትልልቆች ነው ሚፈልቁት ..»
(ሀ)....ሀሳብ ያልኩት ነገር አእምሮ ውስጥ ተዋጅቶ የሚፈልቀውን ነገር ብቻ ለመግለፅ እንዳልፈለኩ ልትረዳኝ ይገባል .... ማለትም 'ምልከታ' እና 'የሩቅ እይታ ' የሚለውን ተክቶ ሊገባ እንደሚችልልኝ ተረዳኝ
በ.... የትልቅነት ምልከታህን አላውቅም .... መለኪያህ ግን ለጌታው ባለው አፍቅሮት ካልሆነ መጀመሪያ ለመዛኝነተትህ ራስህን እንድተትመዝን እመክራለሁ .... እናም "የሩቅ ተመልካች" ካልነው ዘንዳ ትልቅነቱን በምን እንደመጣ እንደምተትረዳኝ አስባለሁ ....
ገ....ትንሽ ሰው ነው ብለህ ያሰብኸው ሰው ትልቅ ሐሳብ ሲያፈልቅ ካየኸው ...በርግጥም ምልከታህ ተሳስቷል እና አርመው ....እሱ ልበ አይናማ ሰው ነውና ሸማህን ከትከሻህ ጥለህ ተቀበለው ....
(ፀ) ..... ይህ ከላይ ያለው ፅሁፍ በምን ተነሳሽነት ...በማን በምን ለምን እንፃፍኩት አልገባኝም ...notebook ኤ ላይ አጊንቼው ነው ....የማዎራው ግን ቀሪኔን ነው ብዬ ሸክካለሁ .... ዋናው ነገር ግን ደግሜ ሳነበው ብዙ ያልገባኝ ነገር መኖሩ ነው ....የገባችሁን የተረዳችሁትን 🤲
"...ትልቅነትን ትንሽ በመሰለህ ቦታ ፈልገው" የሚል የግርጌ ማስታወሻም ነበረው 🙄
#ነሲም_ሚራዥ https://t.me/YASIRAJEL_ALEM