ይህ ሁሉ ዘመቻ ይህ ሁሉ ግፍ በአማኞች ልብ ውስጥ ፍርሃትን ለማንገስ ነው።
የትኛውንም ምድራዊ ሀይል ብታሰማሩ ምኞቱ ጀንት የሆነን አማኝ ልታስፈራሩት አትችሉም። አማኝ ወዳጆቹ የቆሰለውን ወንድማቸውን ተሸክመው የሚያስታውሱት ነገር ቢኖር ፍፃሜውን እንዲያሳምር የጀነት ቁልፍ የሆነውን የምስክርነት ቃል ላኢላሃ ኢለሏህ የሚለውን እንዲተነፍስ ነው።
እሱም የሸሃዳ ጣቱን ቀስሮ በሸሃዳ ፅናት ላይ ነው ። አትድከሙ ግፉን አብዝታችሁ ውድቀታችሁን ታፋጥናላችሁንጅ አማኞችን አታሸንፉም።
#ማሳሰብያ፦ ለአማኞች ሁሉ‼ በተለይ በዚህ ሰአት የሙስሊሙን ትግል በ #ዉሃብያና #አህባሽ ፤ #አማራና #ኦሮሞ… እንዲሁም የተለያዩ ማደናቀፍያ ርእሶች ላይ ተጠምዳቹሁ የምታንጫጩ፣ የምታሰድቡን ሁሉ በጊዜ አደብን ያዙ።
አላህ የምትፈሩ ከሆነ፣ ወይም ክብራቹሁን ለማስጠበቅ የምትፈልጉ ከሆነ እንደ አሻቹሁ አትቀባጥሩ። በዚህ ሰአት ሲለ ፊርቃ እና መጠላለፍ አታንሱብን። ኡማውን ወደ ጥንቃቄ እንጂ ወደ ጥርጣሬ አትጋብዙ።
https://t.me/YASIRAJEL_ALEM